Get Mystery Box with random crypto!

ባሳለፍነው ቅዳሜ ጠዋት ከደብረጉራች ከፍ ብሎ በአሊዶሮ በታጣቂዎች ከታፈኑ ከ40 በላይ ሾፌሮች መ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ባሳለፍነው ቅዳሜ ጠዋት ከደብረጉራች ከፍ ብሎ በአሊዶሮ በታጣቂዎች ከታፈኑ ከ40 በላይ ሾፌሮች መካከል

ከደ/ማርቆስ:-
1ኛ) ጌታቸው
2ኛ) እሙየ አጥናፉ
3ኛ ) አካሉ መራ

ከ#አማኑኤል :-
4ኛ) ተመስገን አስሬ
5ኛ) አብርሀም አንለይ
6ኛ) ሞላ አማኑኤል /ወርቅማ /

ከአዲስ ቅዳም:-
7ኛ) አቢዎት አዳሙ (ጎባው)
8ኛ) አዲሱ የሻለም
9ኛ) ፋሲካው አማረ
10ኛ) ደዊት ልመንህ(አብዲሌ)
11ኛ) ሰለሞን ማሩ
12ኛ) ምናየ

ከደጀን ከተማ
13ኛ) ውዱ

ከሉማሜ :-
14ኛ) ይሁኔ በላቸው
ከወጀል
15ኛ) ኢብራሂም
ረዳት ከደጀን ዙሪያ/ጉብያ/ ነዋሪ የሆኑት(ወንድማማቾች)
16ኛ) ፀገየ አስናቀ እና
17ኛ) ምንይለዋል አስናቀ ከታገቱት ውስጥ ይገኙበታል።
አጋቾቹ ለቤተሰቦቻቸው እየደወሉ አንድ ሚሊየን ካላመጣችሁ እንገድላቸዋለን እያላቸው ነው።
የሚመለከተው የመንግሥት አካል እና የፀጥታ አካላት ዝምታን መምረጣቸው ያሳዝናል። ሼር አድርጉላቸው
መረጃ ህይወት ነው፣ ይህንንም መረጃ ለጓደኞቻችሁ#Share በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ


t.me/emsmereja
t.me/emsmereja
t.me/emsmereja