Get Mystery Box with random crypto!

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemaryan — ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
የሰርጥ አድራሻ: @zemaryan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 15.33K
የሰርጥ መግለጫ

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─
ገና እንዘምራለን
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot
@yita21
@Binyam
https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-02-03 22:33:32

በሀዘን
በደስታ
በስራ ቦታ
የእረፍት ጊዜ ለይ

የሚደመጡ ዝማሬዎችን ለማግኘት
413 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 22:11:28
አዳምኤል አንዲሁም የተለያዩ PDF መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ
https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
440 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 20:48:30 የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ
135 views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 20:31:02 ሚስት ወደ ፎቅ ቤት ደረጃውን በመውጣት ላይ ሳለች ባል በድንገት "አሁን ካለሽበት አንዲት እርምጃ ወደ ላይ ብትራመጂ፣ ወይም ወደ ታች ብትራመጂ፣ ወይም ባለሽበት ረግተሽ ብትቆሚ እፈታሻለሁ" ሲላት... see more

አስቂኙ የሚስት ምላሽ..

Open
235 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 20:23:17 አስፈሪዋ_ሰዓት

ኢየሱስ ሲመጣ በግርማ መንግሥቱ ፣
በመላእክት ጭፍራ በእልፍ አእላፍት ፣
እምቢልታ ሲነፋ ደግሞም መላእክት ፣
እየተጎሰመ ታላቅ ነጋሪት ፣
ምድር ስትናወጥ ሲጨንቃት ፍጥረት ፣
ኀመጸኛ ሁሉ ይለብሳል አፍረት ።
አቤት አስፈሪዋ ሰዓት
166 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 20:19:30
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
240 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 22:19:39
ቋሚ ሲኖዶስ ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ የቤተክርስቲያንን መብትለማስከበር ይሰራል ።
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የመስቀል አደባባይ፣የጃንሜዳና ሌሎች የቤተክርስቲያን ይዞታዎች ጉዳይ በተመለከተ ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ
አዳነ ች አቤቤ ጋር ለመነጋገር ዛሬ ጥር 25/2014 ዓ.ም ይዞት በነበረው ቀጠሮ ዙሪያ ባካሔደው ስብሰባ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር የሚደረገው ውይይት ቋሚ ሲኖዶስ በሚያስቀምጠው አቅጣጫና ጊዜ ቀጠሮ መሰረት በተለዋጭ ቀጠሮ የሚካሔድ ይሆናል።
የከተማ አስተዳደሩም ቤተክርስቲያን በምታሳውቀው ጊዜ ቀጠሮ ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ዛሬ አስታውቋል።
ቅዱስ ሲኖዶስም ከሚቀጥለው ቀጠሮ ጀምሮ ሕጋዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድ የቤተክርስቲያኒቱ ጥያቄ ሕጋዊ ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

ኢኦተቤ ሕዝብ ግንኙነት
1.5K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 23:42:45 ትልቁ የግጥም ቻናል ለመቀላቀል
41 views20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 23:33:21 የማንን መፅሐፍ ማንበብ ይፈልጋሉ?

የይስማዕከ ወርቁን
የአዘርግ adamu g
የበዓሉ ግርማን
የምህረት ደበበን
አለማየሁ ዋሴ እሸቴን
ይፍስሐ ያዘን
የሮዳስ ታደሰ ን
የዳንኤል ክብረትን
የሐዲስ አለማየሁን
የበውቀቱ ስዩምን
የጋሽ ስብሐትትን
የእዮብ ማሞን
የሲሳይ ንጉሴን
የዳዊት ወንድማገኝን
የኃይለጊዎርጊስ ማሞን
የአብነት ስሜን
የአዳም ረታን
የተክሉ ጥላሁንን
እና ሌሎችንም ሚያገኙበት ነው አሁኑኑ JOIN ብለው ይቀላቀሉን!!!!!
༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄
༄ @open_PDF_BOOKS ༄
༄ @open_PDF_BOOKS ༄
༄ @open_PDF_BOOKS ༄
༄ @open_PDF_BOOKS ༄
༄ @open_PDF_BOOKS ༄
༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄
194 views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 23:04:19
የአለቃ ገ/ሐናን #ታሪካቸውን እና እማይጠገቡ #ቀልዶቻቸውን ማግኘት ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉን

https://t.me/+P5VOgU72zXY4YWI8
136 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ