Get Mystery Box with random crypto!

ቆንጂት ጌታቸው ግጥምሽ በጣም ጥሩ ነው ሀሳቡም የግጥም አይነቱም አሪፍ ነው መግጠም እንደምትችዪ | የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

ቆንጂት ጌታቸው ግጥምሽ በጣም ጥሩ ነው ሀሳቡም የግጥም አይነቱም አሪፍ ነው መግጠም እንደምትችዪ ያሳያል

ስህተት
1) አብዛኛው ቤት መምቻ ፊደል ሳድስ መሆናቸው ግጥሙን ያቀሉታል በሳድስ መግጠም ደግሞ ቀላል ነው እና ቤት መምቻ ቃላት መረጣ ላይ ስሪ

ሙሉ ውጤት መስከረም 8
የዳኛ ውጤት 49/50
የlike ?