Get Mystery Box with random crypto!

አቤኔዘር በፍቃዱ ጥሩ ነው ግን ይህ የአንተ አቅም አይደለም ካለፉት ግጥሞችህ አንጻር ወርዶብኛል | የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

አቤኔዘር በፍቃዱ ጥሩ ነው ግን ይህ የአንተ አቅም አይደለም ካለፉት ግጥሞችህ አንጻር ወርዶብኛል

ስህተት
1) ምክንያቱ የማያሳምን ቃላት ድግግም ታይቶበታል
2) መለኮትን "በሆዷ" የሚያሰርጽ ሳይሆን "በሆድሽ" የሚያሰርጽ በል ምክንያቱም አንቺ እያልህ ነው ስትጀምር ሀሳብህ በይበልጥ ለመ/ር አንዷለም የተሰጣቸውን አስተያየት አስተውለህ አንብብ
3) ህጸጽ አለው እርሱም ምንድነው? በሆዷ የሚለውን ከሀሳብህ የተጣረሰውን የወላወለውን አማርኛህን "በሆድሽ" የሚያሰርጽ ብለህ ብታስተካክለው እንኳን የሚያሰርጽ አብ እንጂ ወልድ አይደለም አንተ ደግሞ የሚያሰርጽ ብለህ ከታች ስለ ክርስቶስ ወይም ስለወልድ እግዚአብሔር ነው የተናገርኸው
አስተካክል የግጥም ቃላቶችህ አሪፍ ቢሆኑም ህጸጽ ትልቅ ነጥብ ያሳጣሀል

ሙሉ ውጤት መስከረም 8
የዳኛ ውጤት 44/50
የlike ?