Get Mystery Box with random crypto!

ዘለበት

የቴሌግራም ቻናል አርማ zelebet — ዘለበት
የቴሌግራም ቻናል አርማ zelebet — ዘለበት
የሰርጥ አድራሻ: @zelebet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.66K
የሰርጥ መግለጫ

በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡
[ አል-በቀራህ - 256 ]

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 19:29:20
የባየር ሙኒክ ተጫዋቾች ባህላዊ የፎቶ ፕሮግራማቸው ላይ ሳዲዮ ማኔ እና ኑሴየር ማዝራው አልኮሆል ከእስልምና ሃይማኖታቸው ጋር የሚቃረን በመሆኑ የፎቶው አካል የነበሩ ቢሆንም የአልኮል ማጉን ይዘው መነሳት አልፈቀዱም።

ማሻአላህ ሙስሊም ስትሆን ማንም ሁን፣ በየትኛውም ቦታ፣ በየትኛውም ወቅት፣ በየትኛውም አጋጣሚ የዲንህን ህግጋት ጠብቅ

https://t.me/Zelebet
429 viewsedited  16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:44:26
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ነው ነገሩ። ሙስሊሙ ነው እራሱን አዋርዶ ዲኑን ያስደፈረው።

https://t.me/Zelebet
605 viewsedited  11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 13:12:11
አይይይ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚገርም ህዝብ እኮ ነው። ሚሊየን ወገኖቹ በረሀብ በሚገረፉበት ሀገር፣ ሚሊየኖች በእርስበርስ ጦር*ነት ከቀያቸው በሚፈና*ቀሉባት፣ ሀብት ንብረታቸው በሚማ*ገድባት፣ ብዙዎች በሚገ*ደሉባት፣ ብዙዎች በሀይማኖት እና በብሔር ተለይተው በጅምላ በሚጨፈ*ጨፉባት ሀገር፣ ኑሮ ከላይና ከታች እየጠበሰው፣ ፅልመት እየወረሰው፣ መከራ እንደምስጥ ውስጡን በልቶ እየጨረሰው ለድራማ ያነባል። ትልቅ አጀንዳ አድርጎትም ሲያላዝን ይከርማል። አይይይ ይሄ ህዝብ
https://t.me/Zelebet
1.2K viewsedited  10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:23:01
ያአላህ! ነስሩን ቅርብ አድርግላቸው!

https://t.me/Zelebet
984 viewsedited  08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:51:44
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ቤስት ቪው አካዳሚ (ሻሸመኔ) የ"kindergarten" መምህራንን እና ዳይሬክተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ፆታ፦ ሴት
የስራው ዓይነት፦ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ፦ ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያላት
ብዛት፦ ሶስት
ደሞዝ፦ በአካዳሚው ስኬል መሰረት

ፆታ፦ ሴት
የስራው ዓይነት፦ ዳይሬክተር
ተፈላጊ ችሎታ፦ የኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋን መፃፍ፣ ማንበብና አቀላጥፋ መናገር የምትችል እና በዋና አሊያም በምክትል ዳይሬክተርነት ቢያንስ የሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያላት።
ብዛት፦ አንድ
ደሞዝ፦ በስምምነት

በመሆኑም እነዚህን የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ሻሸመኔ 05 ኮንዶሚኒየም በዋርካ መግቢያ 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የአካዳሚው ቢሮአችን የተሟላ ዶክመንታችሁን (ሲቪ) በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለተጨማሪ መረጃ 0926939394
992 viewsedited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 06:05:02
አጂብ የኻሊቁ ስራ! ሱፓትራ “ናት” ሳሱፋን ታይላንዳዊ ስትሆን ለየት የሚያደርጋት ሰውነቷ ሙሉ ፊቷን ጨምሮ እጅግ በጣም ፀጉራማ ነው። ናት በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ላይም ተመዝግባለች።

هُوَ الَّذِي يُصَوِّرُكُمْ فِي الْأَرْحَامِ كَيْفَ يَشَاءُ ۚ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 6 ]
እርሱ ያ በማሕጸኖች ውስጥ እንደሚሻ አድርጎ የሚቀርጻችሁ ነው፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡

https://t.me/Zelebet
882 viewsedited  03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ