Get Mystery Box with random crypto!

እነኝህ ፎቶዎች እንዴት ተነሱ? ትንሽ ወደ ኋላ እንመለስ! #ሐጅ_በ1953 ከስር የምትመለከቷቸው ፎ | ﷽ዚክረ መንዙማﷺ

እነኝህ ፎቶዎች እንዴት ተነሱ? ትንሽ ወደ ኋላ እንመለስ!
#ሐጅ_በ1953 ከስር የምትመለከቷቸው ፎቶዎች በበዛት የማይገኙና #ከአሜሪካ National Geography መጽሔት የተገኙ ናቸው፣ በወቅቱም ይህ መጽሔት በ1953 ስለነበረው የሐጅ አፈጽጸም እያወራ ነበር፣ ነገር ግን እነኝህን ፎቶዎች ለአሜሪካው የመጽሔት አሳታሚ የሰጣቸው #ዐብዱል_ገፉር የተሰኘ ፓኪስታናዊ ሰው ሲሆን ይህ ሰው አባቱ በደቡብ አፍሪካ ይኖር ነበር እና ልጁን Managmenet እንዲያጠናለት ብሎ ወደ Harvard Universisty ላከው፣ ታዲያ ይህ ፓኪስታናዊ በዚሁ አጋጣሚ ወደ መጽሔት ማተሚያው ጋር በመሄድ እኔ መካ #ለሐጅ በሄድኩበት ሰአት የተቀደሰውን እስልምናን ለቀሪውና ለዉጩ ዓለም ለማስተዋወቅ ፎቶዎችን አንስቼ በተለያዩ መጽሔቶች እንዲበተኑ ፍላጎት አድሮብኛል አላቸው፣ እነርሱም ተስማምተው #2_ካሜራ ሰጡት። ይህ ፓኪስታናዊም ከስር የምትመለከቷቸውንና ሌሎች በርካታ ቁጥር ያላቸውን ፎቶዎች አመጣላቸው።
አሏህ ሐጅና ዑምራን ይወፍቀን!


የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

Join Tg
https://t.me/ZEKR_MENZUMA