Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR | RESIVER SOFTWARE & LODER

ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው

28_6_2022

What's New
Add Tiktok App (በረሲቨራችሁ Tiktok ከፍታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል)
Add ChMax (የቻናሎች ሎጎ እንዲያሳዩ ተደርጓል

ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።
============================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!