Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን Software የዛሬ 1 ዓመት ለእናነተ ያደረሰን ቢሆንም ነገር ግን አሁንም ብዙ ሰዎች እየ | RESIVER SOFTWARE & LODER

ይህንን Software የዛሬ 1 ዓመት ለእናነተ ያደረሰን ቢሆንም ነገር ግን አሁንም ብዙ ሰዎች እየጠየቃችሁኝ ስለሆነ በድጋሚ ለእናነተ Post አርገነዋል።

የቫርዚሽ የተሞላው Bisskey የድሮው ስለሆነ አዲሱን ለመሙላት Menu በመንካት Bisskey List or Patch menu ውስጥ በመንካት የድሮውን Edit በማረግ አዲሱን እዛው ላይ ሞልተው መጠቀም ይችላሉ!

- ይህ Software ነጭ በቢጫ Menu OSD ላላቸው ለMEWE ፣ LAVIE ፣ OSCAR እና Leader ሪሲቨሮች ይሆናል።

@ZEKIDISH | Please Share