Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ Software ለ KINGSTAR KS 99HD PRIME 27/06/2022 ምን አዲ | RESIVER SOFTWARE & LODER

አዲስ Software ለ

KINGSTAR KS 99HD PRIME

27/06/2022

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

Fixed IKS & Apollo
Improved CHMax UI
Added EPG Net audio
Fixed some bugs

Net Audio ላይ EPG ማየት ትችላላችሁ።

አዲሱ CHMax UI ላይ ቻናሎችን በ10/10 ለመቀየር በ Page +/- ነበረ አሁን አቅጣጫ <> መጠቀም ትችላላችሁ።
==========================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!