Get Mystery Box with random crypto!

ዝገን እናዝግ😂🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ zeganeenazege — ዝገን እናዝግ😂🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ zeganeenazege — ዝገን እናዝግ😂🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @zeganeenazege
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K
የሰርጥ መግለጫ

»የተመረጡ እና የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችን ና ቁምነገር ያገኛሉ።
° ° [ ዝገን እናዝግ የአራዳዎች መዝናኛ ] ° °

Discuss Group @enadereke
Tiktok follow tiktok.com/@surasmd9258033290999

° ° Creator https://t.me/smd195 ° °

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-20 20:54:10 አትጨነቅ!

የመጨረሻ ቀኑ እንሆነ ሰው የሚያስደስትህን አርግ! ዘላለም እንደሚኖር ሰው ወጥረህ ስራ! የሁለቱን ሚዛን እያስጠበክ ኑር እንጂ ሰዎች ስላንተ በሚያስቡት አትጨነቅ!

ስንት አመት ልትኖር ነው የማትቀይረው ነገር የሚያሳስብህ? ወዳጄ ሺ አመት አትኖር ሺ ነገር ለምን ያስጨንቅሀል? ፈጣሪህን አመስግን ከዛ እስከጥግ ስራ እስከጥግ ተደሰት! አለቀ!

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.2K views@Sura SMD SHOW, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 20:46:09 በዚህ ኑሮ ውድነት በአል ሲደርስ ሚደሰተው
.
.
.
#በግ_ነጋዴ_ብቻ_ነው

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.0K views@Sura SMD SHOW, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 20:37:15
1.9K views@Sura SMD SHOW, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 20:35:48 ፋዘርን በግ ለምን አትገዛም ሰለው
.
.
.
ሳር አልበላክም እንጂ ካንተ በላይ በግ አለ

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.8K views@Sura SMD SHOW, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 20:12:42 ሼር አላደርግም የምትሉ ምክንያታቹን ዱቅ
2.3K views@Sura SMD SHOW, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 21:45:19 ሳትዋሹ መልሱ

ሼር እያደረኩ ነው
ሼር አላደርግም
2.3K views@Sura SMD SHOW, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 21:41:22 ለአንዱ የጀሞ ልጅ telegram አጠቃቀሙን ካሳየውት በኋላ ያልገባህ ነገር አለ? ስለው

block ያረኩትን ልጅ በአካልም አላገኘውም አ

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.3K views@Sura SMD SHOW, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 21:36:17
2.0K views@Sura SMD SHOW, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 21:15:55 የአሜሪካ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ 911
.
.
.
#የኢትዮጵያ #እረ #ኡኡ #ኡኡ

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.9K views@Sura SMD SHOW, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 20:53:29
1.8K views@Sura SMD SHOW, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ