Get Mystery Box with random crypto!

ዝገን እናዝግ😂🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ zeganeenazege — ዝገን እናዝግ😂🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ zeganeenazege — ዝገን እናዝግ😂🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @zeganeenazege
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K
የሰርጥ መግለጫ

»የተመረጡ እና የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችን ና ቁምነገር ያገኛሉ።
° ° [ ዝገን እናዝግ የአራዳዎች መዝናኛ ] ° °

Discuss Group @enadereke
Tiktok follow tiktok.com/@surasmd9258033290999

° ° Creator https://t.me/smd195 ° °

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-06 21:19:44 መቁረጥ አለብህ!

ወደኋላ ተመልሰህ አጀማመርህን ማስተካከል አትችልም፤ አሁን ካለህበት ጀምረህ ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ አንተ ከቆረጥክ ወሳኙ ከአሁን በኋላ ያለው ነው!

መልካም አዳር

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.5K views@Sura SMD SHOW, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 20:11:37 መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.4K views@Sura SMD SHOW, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 20:09:48 መንግስት ወደ እርስቱ
ባል ወደ ሚስቱ
ሼፍ ወደ ድስቱ
ሱራ ወደ ፖስቱ
አናንተም ወደ

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.2K views@Sura SMD SHOW, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 20:08:48 ቆሜ የቀረሁት ጥሩ መቀመጫ አጥቼ ነው

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.0K views@Sura SMD SHOW, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 20:07:12 "ውሃ ራሱ አጋር አለው እኔ ግን እስካሁን ድረስ Single ነኝ"። እያለ ይማረራል

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.9K views@Sura SMD SHOW, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 20:05:10 ቆይ እቤት ቺክ ይዤ ስገባ የሰፈር ሰው ተሰብስበው የሚያዩኝ በView ይከፈላቸዋል እንዴ?

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.8K views@Sura SMD SHOW, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 19:49:16 ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ
.
.
.
ምነው ያኔ ባልተጣላሁት ኖሮ ብላ በቁጭት የምትንገበገብ ሴት አለች

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.0K views@Sura SMD SHOW, 16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 19:43:54 ዘመኑ መክፋቱን ያወኩት እኛ ሰፈር ያለው ሌባ
.
.
.
ሌላ ሰፈር ሄዶ ስልኩን ተሰርቆ የመጣ ቀን ነው

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.9K views@Sura SMD SHOW, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 19:41:12
1.8K views@Sura SMD SHOW, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 21:00:53 በአሉን ምክኒያት አድርጋቹ የተቸገሩትን ለመርዳት ስትሔዱ ካሜራችሁን እቤት አስቀምጣቹ ሒዱ

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
2.3K views@Sura SMD SHOW, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ