Get Mystery Box with random crypto!

ዘቀራንዮ | ZEEKERANIO

የቴሌግራም ቻናል አርማ zeekeranio — ዘቀራንዮ | ZEEKERANIO
የቴሌግራም ቻናል አርማ zeekeranio — ዘቀራንዮ | ZEEKERANIO
የሰርጥ አድራሻ: @zeekeranio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.89K
የሰርጥ መግለጫ

የ YouTube ቻናላችንን #Subscribe አድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCHN6LAWhaXYifOKSsIQvZU
© ሚያዚያ1/2011

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-25 23:37:28 #ፍቅር_ግን_ከሌለኝ አዲስ ቪዲዮ
መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቅር ምን ይላል እነሆ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት






1.9K viewsአናሲሞስ, 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 20:12:26
#ተነስቷል
እንኳን አደረሳችሁ

@NigatInspire
1.6K viewsአናሲሞስ, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 20:12:26
#ተነስቷል
እንኳን አደረሳችሁ

@NigatInspire
1.4K viewsአናሲሞስ, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 21:39:18 #ሞትን_ይሽረው_ዘንድ_ሞተ
#አዲስ_ቪዲዮ
በዩትዩብ ቻናላችን ይመልከቱት
በዛውም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ






1.6K viewsአናሲሞስ, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 20:44:58
የማይሞተው ሞተ!!
ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ!!
@zeekeranio
1.4K viewsአናሲሞስ, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 20:44:17
#ክርስቶስ የኛ ጌታ

ይህን ያህል ትሕትና እንደምን ያለ ትሕትና ነው። ይህን ያህል ትዕግሥት እንደ ምን ያለ ትዕግስት ነው። ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው። ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው። ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው። ፍቅር ያምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው። በደል የሌለበትን እንደ በደለኛ ሰቀሉት ሕይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት። አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት ተሸነከሩ ወዮ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ ወዮ። በአዳም ፊት የሕይወት መንፈስን እፍ ያለ አፍ ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ የኮመጠጠ መጻጻን ጠጣ ወዮ።

የወልድን መከራውን የሚናገር ምን አፍ ነው ምን ከንፈር ነው ምን አንደበት ነው። የፍቅር የጌታ ሕማማት በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል ኅሊናም ይመታል ነፍስም ትንቀጠቀጣለች ሥጋም ይደክማል። የማይሞተው ሞተ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ።

(የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዳሴ)

ዘቀራንዮ
13/8/2014
8:35pm
Dawit Deresa
1.4K viewsአናሲሞስ, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 22:06:34
ጸሎተ ሐሙስ
@zeekeranio
@zeekeranio
1.4K viewsአናሲሞስ, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 11:59:32 ዘቀራንዮ | ZEEKERANIO pinned «#አምላኬሆይ አዲስ የስቅለት መዝሙር



08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 11:59:27 #አምላኬሆይ አዲስ የስቅለት መዝሙር







1.4K viewsአናሲሞስ, edited  08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ