Get Mystery Box with random crypto!

አንቲዮች (st Antioch) የተባለው ሊቅ ጠላታችን ተስፍ በማስቆረጥ ሲያጠቃን እጃችንን ልንሰጠው | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

አንቲዮች (st Antioch) የተባለው ሊቅ ጠላታችን ተስፍ በማስቆረጥ ሲያጠቃን እጃችንን ልንሰጠው አይገባም ። ይልቁንም ጠንካሮችና በእምነት ብርሃን ውስጥ ራሳችንን ሰውረን የምንከላከል ልንኾን ይገባናል ይለናል ። አክሎም ክፍ መንፈስ ተስፍ ሊያስቆርጠን ሲሻ በጥብዓት ኾነን እንዲህ ልንለው ይገባል ፦ (ከእግዚአብሔር የተለየ ፥ ከገነት የተባረርክ ክፍ አገልጋይ አንተ ለእኛ ምንድ ነህ ? የአንተ ድፍረት ለእኛ ምንም አያደርግም ። የእግዚአብሔር ልጅ የኾነው ክርስቶስ በእኛም ላይ ስልጣን አለውና ።) በማለት ክርስቶ ከእኛ ጋር ከኾነ ተስፍ በመቁረጥ ለዲያብሎስ ከታዘዘው ከአስቆሮቱ ይሁዳ ጋር ምንም ዓይነት ኅብረት ሊኖረን እንደማይችል ነገረን ።

( ~ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ~)