Get Mystery Box with random crypto!

ጉባኤ ቴኦቶኮስ! ቴኦቶኮስ ማለት የአምላክ እናት ማለት ነው። በአዶላ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

ጉባኤ ቴኦቶኮስ!

ቴኦቶኮስ ማለት የአምላክ እናት ማለት ነው።

በአዶላ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የዓመቱ ሶስተኛ ዙር ወርኃዊ ጉባኤ ከህዳር 21 እስከ 24 ቀን ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት በድምቀት ይካሄዳል።

እርሶም ከተዘጋጀው መንፈሳዊ ማዕድ ይሳተፉ ዘንድ በወላዲተ አምላክ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!

በጉባኤ መገኘት ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዬ ነው! በማለት ቃለ እግዚአብሔር ለመስማት እንፋጠን!

መቅረት ያስቆጫል!

ለዕለቱ ያድርሰን!