Get Mystery Box with random crypto!

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች ከዲፕሎማ እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ዘርፍ ያስተማራ | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች ከዲፕሎማ እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ዘርፍ ያስተማራቸውን 530 ደቀ መዛሙርት አስመረቀ ።

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ያስማራቸውን ተማሪዎች ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት :

ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት እና የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የክብር እንግዶች በተገኙበት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል ::

ተመራቂዎች ሁላቹሁ እንኳን ደስ አላቹሁ !!!

ምንጭ የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት


https://t.me/zdfitsumkebede
https://t.me/zdfitsumkebede