Get Mystery Box with random crypto!

እውነትም ግን እንደ አምላካችን ያለ ግን ማነው???? መዝሙር 113 ⁵ እንደ አምላካችን እንደ | Zaphnath-paaneah

እውነትም ግን እንደ አምላካችን ያለ ግን ማነው????

መዝሙር 113
⁵ እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ማን ነው? በላይ የሚኖር፤
በሰማይና በምድር የተዋረዱትን የሚያይ፤
⁷-⁸ ከአለቆች ጋር ከሕዝቡም አለቆች ጋር ያኖረው ዘንድ ችግረኛን ከመሬት የሚያነሣ፥ ምስኪኑንም ከፋንድያ ከፍ ከፍ የሚያደርግ፤
⁹ መካኒቱን በቤት የሚያኖራት፥ ደስ የተሰኘችም የልጆች እናት የሚያደርጋት
። ሃሌ ሉያ።

እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ማን ነው ይልና...የሚዘረዝረውን ተመልከቱ:-

1. የተዋረዱትን የሚያይ
2. ችግረኛን ከመሬት የሚያነሳ
3. ምስኪኑንም ከፋንድያ ከፍ ከፍ የሚያደርግ
4. መካኒቱን በቤት የሚያኖራት፤ ደስ የተሰኘችም የልጆች እናት የሚያደርጋት

ሃሌሉያ

@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
https://t.me/+I4DSx0eJ2iI2MDg0