Get Mystery Box with random crypto!

በእርግጥ ይህንን ታውቃላችሁ?? (ያለ እግዚአብሔር ፀጋ ምንም ነን!!) ሩጫ ለፈጣኖች ሰልፍ ለ | Zaphnath-paaneah

በእርግጥ ይህንን ታውቃላችሁ??
(ያለ እግዚአብሔር ፀጋ ምንም ነን!!)

ሩጫ ለፈጣኖች
ሰልፍ ለሃያላን
እንጀራ ለጠቢባን
ባለጠግነት ለአስተዋዮች
ሞገስ ለአዋቂዎች ...አይደለም

“እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።”
መክብብ 9፥11

የአግዚአብሔር ፀጋ ብቻ በዘመናት መካከል ታሪክ የሌላቸውን ሰዎች ባለታሪክ ይደርጋል፤ ዕድልንና ዘመንን ይሰጣል!!

ፀጋ የበዛላቸው ሰዎች የ30 እና 40 አመቱን መንገድ በ6ት ወርና በ1 አመት ይሄዱታል!!

“እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።”
2ኛ ቆሮ 12፥9

@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
https://t.me/+I4DSx0eJ2iI2MDg0