Get Mystery Box with random crypto!

መልሕቅ 🔱

የቴሌግራም ቻናል አርማ zanchor — መልሕቅ 🔱
የቴሌግራም ቻናል አርማ zanchor — መልሕቅ 🔱
የሰርጥ አድራሻ: @zanchor
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.54K
የሰርጥ መግለጫ

All about #Theology and #Philosophy !
"ይህም ተስፋ እንደነፍስ መልሕቅ አለን!" ዕብ 6:19
▣ በግል ሊያገኙኝ ከፈለጉ ➾ @abesus
▣ ግሩፕ ➾ @LOVE_Of_WISDOM
_________
➾ @Barch_0

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-18 20:59:42

276 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 21:43:21 This is the Word of the Lord, your Creator
I am the God who stood before the world was framed
I am the First, the Last, and everything between
I hold your future, who could know these things but Me?

So don't fear
I will be Your song

Sing, sing, oh barren land
Water is coming to the thirsty
Though you are empty, I am the well
Draw from me, I will provide

This is the Word of the Lord, your Creator
I stand from age to age, the Ancient of Days
I am the Holy One, the Fairest of Ten Thousand
And all who call upon My name shall be saved

So don't fear
I will be Your song

Sing, sing, oh barren land

Water is coming to the thirsty
Though you are empty, I am the well
Draw from me, I will provide

I'm a river in the desert
Pouring my spirit on the broken
Giving beauty for your ashes
Joy for your sadness and mourning

He's making ways in the wilderness
He's making rivers in the desert

No more dry ground
No more dry ground
Heaven's open

Sing, sing, oh barren land
Water is coming to the thirsty
Though you are empty, I am the well
Draw for me, I will provide

I might be empty, but He is the Well
Draw from me, I will provide


Sing, sing, oh barren land

Water is coming to the thirsty
Though you are empty, I am the well
Draw from me, I will provide




372 viewsedited  18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 23:30:20
366 viewsedited  20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 04:12:34 ...

" When you are trying to Manifest something , sometimes you lose people that are not meant to be with the highest version of You"


#Liz

---
609 viewsedited  01:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 18:43:22
..

#calvinism #reformed
504 viewsedited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 10:14:50 #ካህኔ

በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ
በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ
ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል
ከነ አሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል

ሊቀ ካህኔ እንደመልከፄዴቅ
ለዘላለም ሹመት
" ለኔም ህይወት መዳን
ምክንያቱ አንተ ነህ
" በማይጠፋው ክህነት
በማይሽረው ሞት
" የምትማልድልኝ
ሆነህ በአብ ፊት

ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ ምን ሰጣለሁ ከማመስገን በቀር
በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር

ሊቀ ካህኔ በአብ ቀኝ ያለኀው
የነፍሴ ጠበቃ
" መከራዬ እንዲቆም
ሀዘኔ እንዲያበቃ
" የጥልን ግድግዳ
በሞትህ አፈረስህ
" ለበደሌን መስዋዕት
ደምህን አፈሰስህ

የካህናት አለቃ የበጎች እረኛ
የእውነተኛዋ ድንኳን ነው መካከለኛ
በኔ ፈንተ የሞተው የሆነልኝ ቤዛ
ነፍሴ በጣም ረክታለች ለሱ ስትገዛ

መድህኔ የመቀበሪያዬን
ጉድጓድ የደፈንከው
" የህይወቴ ጨለማ
ገለል ያደረከው
" በሞትና በኔ
መሀከል ገብተህ
" ህያው አደረከኝ
ላንተ ተችሎህ

#Share
@Zanchor
@Zanchor
@love_of_wisdom
439 viewsedited  07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 10:02:25 -----------------------
#በጌታ_ደስ_ይበላቹ_ደግሜ_እላለው_ደስ_ይበላቹ!

ጳውሎስ ይህን መልዕክት የፃፈው ከብዛታቸው የተነሳ ልብስ አይደለም ሀሳብ ለመቀየር የሚከብድበት እስር ቤት ሆኖ በሰንሰለት እግሩንና እጁን ታስሮ ስለ ጌታ እለት እለት እየተገረፈና እየተዘለዘለ በሚያሳልፍበትው ከባድ ወቅት ነበር።

ጳውሎስ እያሳለፈ በነበረበት በዚያ ሁኔታ ሆኖ ይህን መልዕክት ማስተላለፉ ለሰሚ የሚያስደነግጥ ስለሆነ በዚያው በወኅኒ ቤት በዙሪያው ያሉቱም ይሁኑ መልእክቱ የሚላክላቸው ሰዎች "#በጌታ_ደስ_ይበላቹ" ሚለውን መልዕክቱን ሲያነቡ <<በቃ ይህ ሰው ሳያብድ አይቀርም የእለት እለት ድብደባውና ግርፊያው ሳያስነቅለው አይቀርም እንዴት እንዲህ ይላል>> ብለው ሊያስቡ ስለሚችሉ ጳውሎስ ግን ይህን በማሰብ <<#ደግሜ_እላለሁ_በጌታ_ደስ_ይበላቹ>> በማለት ምንም እንኳ ያለበት ሁኔታ ተቃራኒ የሚያስወራ ቢሆንም ጌታ የሚሰጠው ደስታ ግን ከሁኔታዎች በላይ መሆኑን አስረግጦ ይነግራቸዋል።

ደስታችንን ከቁሳቁስና ከሁኔታዎች መግዛት የለብንም። ምክንያቱም ሁሉም ጊዜያዊና ፍፅምና የሌላቸው ናቸውና። ደስታችን እርሱ ጌታ ኢየሱስ ነው። ይህን ደስታ ደግሞ ፣ ሰዎች ፣ ሁኔታዎች... ማንም ሊሰርቀን ወይም ሊወስድብን አይችልም።

ስለዚህ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላቹ!!!

@ZANCHOR
@ZANCHOR
@ZANCHOR
310 views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 20:53:26 ... #ታላቅም_ፀጥታ_ሆነ

(የማቴዎስ ወንጌል 8 )
=====================
23፤ ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።
24፤ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።
25፤ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው። ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት።
26፤ እርሱም። እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ
--------------------------------------
ደቀ መዛሙርቱ ተጨንቀዋል። ለሞት አንድ እርምጃ ነው የቀራቸው። ማዕበሉ ታንኳይቱን ደፍኖ ከባህሩ ስር ከቷታል። አሁን ሊያድናቸው የሚያስችል ልምድ ሆነብቃት የላቸውም። ነገር ግን በታንኳይቱ ውስጥ አንድ የተኛ ነገር ግን የማዕበሉ ታንኳይቱን እንደዛ ማናወጥና ከባህሩ ስር መድፈቅ ቅንጣት ያህል እንቅልፉን የማይቀሰቅሰው ሰው አለ። ሰው የፈለገ ቢተኛኮ አይደለም የባህር መናወጥ ይቅርና የስልክ ጥሪ ይቀሰቅሰዋል። ይህ የሚገርም ሰው ግን በዚህ ሁሉ መሀል ተኝቶ ነበር።

ቀሰቀሱት!! ንፋሱንም ፣ ማዕበሉንም ፤ ገሰፀ ታላቅም ፀጥታ ሆነ።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በህይወታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ልንቆጣጠራቸው የማንችላቸው ብዙ ችግሮች ይገጥሙናል። ነገር ግን በነዚህ ችግሮች እንዳንናወጥና ችግሮቹ ደፍቀው እንዳይጎዱን በጌታችን ላይ መተማመንና መደገፍ አለብን። ችግሮቹ ችግርነታቸው ለኛ እንጂ ለእርሱ አይደሉምና። ከማይክ በላይ ከፍ ብለው የሚጮሁ ችግሮቻችንን ገስፆ ፀጥታና ሰላም ይሰጠናል።

°°°°°° #እርሱ_ሰላማችን_ነው°°°°°°

#share
@zanchor
@zanchor
411 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 22:24:42
...
582 viewsedited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 22:03:47 #HOLY_SPIRIT



567 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ