Get Mystery Box with random crypto!

በዚሁ (በነገው) ዕለትም ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉም በየአጥቢያችሁ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ዓውደ | ሊቀ መዘምራን

በዚሁ (በነገው) ዕለትም ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉም በየአጥቢያችሁ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ዓውደ ምሕረት ላይ ባለመቅረት የተለመደውን የዕለተ ሰንበት የሥርዓተ ቅዳሴ፤ የጸሎት፣ የምሕላ እና የትምህርተ ወንጌል ከወትሮው በተለየ የመንፈሳዊ ሥርዓት በማከናወን እንድታሳልፉ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡

ቅዱስ ሲኖዶስ

ሼር አርጉት ነገ በየአጥቢያችን ያሉ ቤተክርስቲያኖችን በህዝብ ማእበል አጥለቅልቀን ጠላት ዲያብሎስን በጾም እንደቀጣነው እግዚአብሔርን በማመስገን ደግመን እንቀጣዋለን።
ሼር ሼር ሼር ለተዋህዶ ልጆች

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌