Get Mystery Box with random crypto!

● ልጅ_ቢኒ እና ፓስተር_ቢኒያም_ሽታዬ አንድ ላይ ታስረው ከታሰሩበት አዲስአበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዝቅ | ሊቀ መዘምራን

ልጅ_ቢኒ እና ፓስተር_ቢኒያም_ሽታዬ አንድ ላይ ታስረው ከታሰሩበት አዲስአበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዝቅ ብሎ የሚገኘው ከሶርአምባ ሆቴል ፊትለፊት የሚገኘው አራዳ ፍ/ቤት ቀርበው ነበር እናም ፖሊስ ተለዋጭ ቀጠሮ ያስፈልገኛል በማለቱሉ ችሎቱ የ7ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰጥቶ ለአርብ 5 ሰዓት እንዲቀርቡ አዟል::

መምህር ምሕረተአብ አሰፋ እና የማንቂያ ደውል አገልጋዮች ዲ/ን አማኑኤል አያሌው እንዲሁም ዲ/ን ኪሩቤል አሰፋ በዛሬው ዕለት ታፍነዋል !

● በተለያዩ ስፍራዎች እስሩ ፣ እንግልቱና ማሳደዱ ከማባራት ይልቅ ቀጥሏል። ከነብሱ አምርሮ ቤተክርስቲያንን የሚጠላ ፤ አባቶችን የማያከብር ወደረኛ ገጥሞናል። ከጸናንበት መሰረት አንዛነፍም። ጉዞው የሰማዕታቱ የእምነት ጉዞ ነው።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌