Get Mystery Box with random crypto!

ወጣቱ ና ሙዱ

የቴሌግራም ቻናል አርማ youthkiper — ወጣቱ ና ሙዱ
የቴሌግራም ቻናል አርማ youthkiper — ወጣቱ ና ሙዱ
የሰርጥ አድራሻ: @youthkiper
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 756
የሰርጥ መግለጫ

የተመረጡ እና የተወደዱ ምርጥ ምርጥ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው እነሆ ብለናል

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-03-06 09:19:27 [ Photo ]

ሥራ አጥተው ተቀምጠዋል

ከቤትዋ የትም ሳይሄዱ እዛው ለ ተወሰነ ሠዓት ሚሠሩት ሥራ ቢኖረኝ ብለውስ ተመኝተው ያውቃሉ

ወይስ ከትምህርቶ ወይም ከ ሥራዎ ጎን ለ ጎን ዳጎስ ያለ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝሎት ሥራ ይፈልጋሉ

እንግዲያውስ የእራሶ አለቃ እራሶ ሆነው ፣ እንደ ምርጫዋ በቀን ከ3 - 7 ሠዓት ብቻ ሠርተው በወር ከ 7,000 - 30,000 ሊያገኙ የሚችሉበትን ሥራዎች በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ZeCom Jobs መፍትሄ ይዞሎት መቷል ፤ በ የትኛዉም የኢትዮጵያ ክፍል ሆነው የትም መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ ሆነው ስልኮትን ወይም ላፕቶፖን ብቻ በመጠቀም በቀላሉ እኛ ጋር ይስሩ ።


ዓለም መንደር በሆነችበት ፣ ቴክኖሎጅ በዘመነበት ፣ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምንም ማይቻል ነገር የለም።

አድራሻ፦ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፥ ተረፈ ድንበሩ ህንፃ
ለበለጠ መረጃ
0989 00 70 41
280 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-10 20:26:43 GREAT OPPORTUNITY FOR GRADE 9 - 12 STUDENTS

Do you want to change the world? There is a $500,000 scholarship for you.

Eric Schmidt, the former CEO of Google, has committed $1 billion to equip brilliant youth with the resources and support needed to address humanity's most pressing problems.

The Rise scholarship program is the result. Each year, Rise selects 100 winners to receive a lifelong scholarship that includes up to $500,000 in scholarships (for university and beyond) as well as mentorship and access to career development opportunities.

You are eligible if you are born between July 2, 2004 and July 1, 2007. Rise uses a smartphone application to select students for this scholarship program.

Click this link (https://gethelloorg.page.link/wDwx) on a mobile device and download the HelloWorld application.

Create a profile by 22 December.
390 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-08 12:41:59 The Global Undergraduate Exchange Program (Global UGRAD) brings future leaders to the United States to experience U.S. higher education, gain critical professional skills, and explore new cultures and values.
sponsored by the U.S. Department of State with funding provided by the U.S. Government
Global UGRAD alumni go on to receive Fulbright grants, obtain prestigious international internships, and work in business and government in their home countries and regions.
https://www.worldlearning.org/program/global-undergraduate-exchange-program/

@youthkipper
329 views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-20 20:39:08 ህይወትህን የሚቆጣጠሩት ያመንክባቸው ሀሳብና እምነቶች ናቸው፤ እንደማትችል አምነህ ግን እስኪ ለማንኛውም ልሞክር ብለህ የምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ መጨረሻቸው ደካማ ውጤት ነው።

አየህ ምንም ነገር ላይ ለመስራት ከመነሳትህ በፊት ነገሮችን ሁሉ መወጣት እንደምትችል አምነህ መጀመር አለብህ፤ ያኔ በህይወትህ ሁሉን የመቻል አዲስ ምዕራፍ ትከፍታለህ! ፈጣሪ በሰጠህ አቅምና ፀጋ ማመን ጀምር ወዳጄ!



With HABTE(ትንሹ ፈላስፋ)
641 views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-20 13:26:36 #ይነበብ

#የህይወት_ጎበዝ_ሁን!

ከክፍል አንደኛ መውጣትህ፣ ሰቃይ ተማሪ መሆንህ፣ በማዕረግ መጨረስህ- በህይወትህ ስኬታማ እንድትሆን ዋስትና ይሆንሃል ማለት አይደለም። በኢኮኖሚክስ በማዕረግ ልትመረቅ ትችል ይሆናል፣ ይሁንና ከሁሉ የተሻለ ገቢ ታገኛለህ ማለት አይደለም። ጎበዝ የህግ ተማሪ ነበርክ ማለት ጎበዝ ጠበቃ ትሆናለህ ማለትም አይደለም። ይሀውልህ፤ ህይወት- ፅንሰ ሃሳብን (concept) ከመረዳት፣ ነገሮችን ከማስታወስ (Memoriase ize)ና፣ ፈተና ላይ ከመተግበር (reproduce) በላይ አቅም ትፈልጋለች።
• ትምህርት ቤቶች፣ ሰዎችን 'ለማስታወስ ችሎታቸው' ዕውቅና ሲሰጡ፤ ህይወት ግን፣ ሰዎችን 'ለተግባራቸው' ዕውቅና ትሰጣለች።
• ትምህርት ቤቶች ማስጠንቀቂያ (caution) ሲሰጡ፤ ህይወት ግን ድፍረትን ትሰጣለች።
• ትምህርት ቤቶች በ"ደንብ" የሚኖሩትን ሲያመሰግኑ፤ ህይወት ግን ደንብን ጥሰው፣ አዲስ ህግን ያስቀመጡትን ታወድሳለች።
ታዲያ ሰዎች በትምህርት ቤት ጠንክረው መማር የለባቸውም እያልኩ ነው?- በፍፁም። መማርህ የግድ ነው። ይሁንና "አንደኛ" ለመውጣት ብለህ ሌሎች ነገሮችን ሁሉ መስዋእት አታድርግ እያልኩህ ነው።
ያንተ ጉብዝና በ10ኛ ክፍል ውጤት አዘለለህ፣ በ12ኛ ክፍል ውጤት አስፈነደቀህ፣ በከፍተኛ ትምህርት ውጤትህ አስወደሰህ...ከዛስ? - ከዛማ ቅጥረኛ ሆነሃል። የወር ደሞዝ ትጠብቃለህ፣ ፍቃድህ በአለቃህ (ሰቃይ ተማሪ ባልነበረው) ላይ ወድቋል።
ትላንት ግብረገብ ላይ ጥሩ ሆኖ በሌላ ዘርፍ ግን ደክሞ የናቅከው ተማሪ፣ ዛሬ የሞራል አለቃህ (የሃይማኖት ሰው) ሆኖ ይመራሃል፤
ትላንት ስነ-ዜጋ ላይ በርትቶ በሌላው ግን ደክሞ የተቸኸው ተማሪ፣ ዛሬ ባለስልጣን ሆኖ አጠገቡ ለመድረስ የምትናፍቀው ሰው ሆኗል፤
ትላንት ስእልና ሙዚቃ ላይ ጊዜውን እያጠፋ በሌላው ግን ስለደከመ የናቅከው ተማሪ፣ ዛሬ የምታደንቀው አርቲስት ነው፤
ትላንት ሽቦ ሲወጥር፣ እንጨት ሲቆርጥ- ከነጓደኞችህ ያሾፍክበት ተማሪ፣ ዛሬ እርሱ ጋር ለመቀጠር በብርቱ የምትፈልገው የትልቅ ኢንዱስትሪ ባለቤት ሆኗል።
የትምህርቱ ጎበዝ በህይወት ጎበዞች ተበልጠሃል። ዛሬ ላይ ቆመህ የነርሱን ህይወት ትናፍቃለህ። ደስታህ በደስታቸው፣ ሀዘንህ በሀዘናቸው ላይ ተመሥርቷል። አሁንም ግን ጊዜው አልረፈደም። እስትንፋስህ እስካለች ህይወት ትቀጥላለች። ራስህን በክፍል አትገድበው፤ በምግባርህ ጎልተህ ውጣ፤ የመሪነቱንም ድርሻ ውሰድ።
እስቲ የንግድ ሥራ ጀምርና አይሳካልህ፣ ብዙ አማራጮችን ትቀስምበታለህ። ለምርጫ ተወዳደርና ተሸነፍ፣ የፓለቲካ ሳይንቲስት የማያስተምርህን ነገር ያስተምርሃል። ውስጥህ ያለውን ተሰጥኦ አውጣውና ይታይ፣ አጎልብተውም፤ በሙያህ ዘርፍ ብቻ ሳትገደብ መፅሐፍትን አንብብ፣ ያመንክበትን ነገርም አድርግ። በቃ! ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ከማሰብ ይልቅ፣ ጎበዝ ሰው ለመሆን አስብ። ትምህርት ቤትህን አለምህ አታድርገው፣ አለምህን ትምህርት ቤትህ እንጂ!። ልብ በል፤ ፈጣሪም የሚረዳው የሚሞክሩትን ነው። ከሰማይ ይልቅ በምድር ያስቀመጠህም በአላማ ነው። የምትበርበት ክንፍ ያልሰጠህ አውሮፕላን ሰርተህ እንድትበር፣ ተሽከርካሪ እግር ያላደለህ መኪና ሰርተህ እንድትሽከረከር ነው። ከርሱ ዘንድ፣ በየቀኑ የሚሰጥህን ዕድል ያለመሰሰት ተጠቀምበትና የህይወት ጎበዝ ሁን!
ስለዚህ አንድ ምክር ልምከራቹ በሰዎች ሳይሆን በራሳቹ ተመሩ። ምክንያቱም እናንተ ሰው እንጂ ወንዝ አደላችሁም። ግቢ ውስጥ በራሳችሁ ዛቢያ ተንቀሳቀሱ። ሌሎችን አታዳምጡ ማለቴ ግን አደለም። የህይወት መንገዳችሁን ራሳችሁ ምረጡ መክሊታችሁንም እንደዛው። በቀጣይ አመት የህይወታችሁን ወሳኝ ምዕራፍ ትወስናላችሁ። ማለትም የ ዲፓርትመንት ምርጫ። እዚክ ላይ እራሳችሁን እወቁ ምን መሆን እችላለሁ ምን ያስፈልገኛል የሚለውን ልባችሁን አዳምጡ። ግን ከሁሉም በላይ የህይወት ጎበዝ ሁኑ።


ብርሃኑ
710 views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 15:00:05 እንኳን አደረሳችሁ !

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !

በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።

በዓሉን ስታከብሩ የተቸገሩት ፣ ያጡትን ፣ በሰላም እጦት የሚሰቃዩትን ፣ በሰላም እጦት ወገን ዘመዶቻቸውን ከጎናቸው የተነጠቁትን ፣ ከሞቀው ቄያቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የቀሩትን ወገኖቻችን በማሰብ ይሆን ዘንድ አደራ እንላለን።

ውድ ቤተሰቦቻችን በበዓሉ ወቅት አስፈላጊው የኮቪድ-19 ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትዘነጉ።

ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን!!
የሰውን ልጆች ሁሉ በሰላም ያኑርልን!!
መልካም በዓል !
525 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-08 19:14:10 ከ Life ብዙ ተምሬያለሁ!


. አንዳንድ ሰው እንዲያፈቅራችሁ ማድረግ እንደማይቻል ተምሬያለሁ ፤ ማድረግ የሚቻለው ጥሩ አፍቃሪ መሆን ብቻ ነው ።

.ብስለት የሚመጣው ከሚያጋጥሙን ተሞክሮዎች ዓይነትና ከተሞክሮዎቹ ከቀሰምናቸው ትምህርቶች እንጅ ካከበርናቸው የልደት በዓሎች ብዛት እንዳልሆነ ተምሬያለሁ ።

.እንዳንዴ የቱንም ያህል ለሌሎች ብጨነቅ እና ግድ ብሰጥ አንዳንዴ አንዳንዶች በመልሱ ግድ ላይሰጡ እንደሚችሉ ተምሬያለሁ ።

.ቤተሰብ ሁልጊዜም መከታ ድጋፍ እንደማይሆን ተምሬያለሁ ። ጓደኞች ምንም ያህል ጥሩ ቢሆን አልፎ አልፎ ማስቀየማቸው እንደማይቀር ተምሬያለሁ ። ባስቀየምናቸው ሰዎች ይቅር መባል በቂ ያለመሆኑንና ራስንም ይቅር ማለትም እንደሚያስፈልግ ተምርያለሁ ።

.መታመንን ለመግንባት ዘመናት እንደሚያስፈልግ ፤ ለማውደም ግን ሰከንዶች ብቻ እንደሚበቁ ተምሬያለሁ ።

.አንዳንድ ጊዜ ተንሸራትተህ ስትወድቅ ይረጋግጡኛል ብለህ የምትጠብቃቸውና የምትፈራቸው ሰዎች ብድግ አድርግው በማንሳት እንደሚያስገርሙህ ተምሬያለሁ ።

.እውነተኛ ጓደኝነት እንደዚህም እውነተኛ ፍቅር በቦታ ርቀት ሳይግደብ ማበብ መፍካቱ እንደማይቆም ተምሬያለሁ ።

.በአስተዋይነት "እምቢ" ማለት ሁልጊዜም የንፉግነት ምልክት ያለመሆኑን “እሺ” ማለትም ሁልጊዜ ምግባረ ሰናይነትን እንደማያሳይ ተገንዝቢያለሁ ።

.ራስን ከጥፋተኝነት ስሜት እንዲሁም ከጥላቻ የምንገላገልበት ብቸኛ መንገድም የአለፈውን ጊዜ ረስተን ከአሁን ጋር እርቅ ማድረግ ስንጀምር እንደሆነ ተምርያለው ።

የአልኬሚስት
ደራሲ ፖውሎ ኩዌልሆ

ነገ መልካም ይሆናል !
593 views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-02 07:49:06 እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ !

ስለ ሰው ልጆች ፍቅር ጌታችን ሁሉን የትሕትና ሥራ ፈጽሟል። ወድዶ ፈቅዶ የትሕትናን ሥራ ለመናገር በሚያዳግተን ደረጃ ዝቅ ብሎ በመፈጸሙ ኃይሉ አልታየም ነበር። ይህም መኾኑ ብዙዎች በግርታ ተሳስረው እንዲቀሩ አድርጓቸዋል። እስከ ሞት ያውም የሰዎች የጭካኔ ዐቅም እስከማይከደን ድረስ።


በትንሣኤው ግን ክንደ ብርቱው ሞትም፣ የተወቀረ ዐለት፣ የተገጠመ ድንጋይ፣ የታተመ ማኅተም፣ የፈረጠመ ጡንቻ ይህ ሁሉ ቢነባበርም ሊያስቀረው የቻለ አንዳችም አልነበረም። ዲያብሎስም ከተዋናይነት ወደ ተመልካቺነት ተዋረደ። ከሚመለከት በቀር ዙፋኑን በዘረጋባት ሲኦልም ማዘዝ አልተቻለውም። ቁጭ ብሎ ከመመልከት በቀር ስፍራ አላገኘም።

"እግዚአብሔር ይነሣ፥ ጠላቶቹም ይበተኑ" እንዲል። መዝ ፷፯ ፡ ፩።

"እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ" ተብሎ እንደተነገረ የትንሣኤው ኃይል ሊነገር አይቻልም። ኢሳ ፷፬ ፡ ፪።
500 views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-30 10:27:20 እንኳን ለበዓለ ስቅለት አደረሳችሁ!!!


ክርስትና ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር መሰቀልን ይጠይቃል። በሞቱ ማኅበርተኛ ስንኾን በትንሣኤውም እንኾናለን። ሥጋችንን ካልሰቀልን ሥጋችን ይነዳናል። በሥጋ አገዛዝ የምንፈራፈረው አብረን መሰቀል አቅቶን ነው። ስንሰቀል ፈቃደ ነፍስ በልዩ ኃይል ትለመልማለች። ከመስቀሉ ርቀን መሰቀሉንም ፈርተን ክርስቶሳዊ መኾን አንችልም።


ዕለተ ዐርብ አይሁድ እና ሮማውያን የሰቀሉት የመሰላቸው በዙፋነ መስቀል የነገሠባት ናት። በዚህ ዙፋን ላይ የተሰጠውን የምሕረት ፍርድ የመሰለ አይገኝም። መሰቀልህ ቢያስለቅሰንም ለጥቅማችን አድርገህልናልና ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን።
466 views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-12 21:09:39
#በነፃ የሶፍትዌር ኢንጅነር ይሁኑ

Alxethiopia ያዘጋጀው ልዮ የ12 ወር የሶፍትዌር ኢንጅነሪግ ስልጠና ተሳታፊ ይሁኑ ። ስልጠናው የሚሰጠው በበይነ መረብ ያለምንም ክፍያ ሲሆን ለስልጠናው ብቁ ለመሆን የሚሰጡ ምዘናዎችን ማለፍ ያስፈልጋል ። ለስልጠናው ለመመዝገብ በኢሜል አድራሻዎ ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪ ላይ ያመልክቱ።

Be a Software Engineer for #FREE

Register for Alxethiopia's 12-month software engineering training. The training is provided online free of charge and only requires submission of assessments to qualify for the program . To apply please follow the link below which only requires you to have an email address.

ይህንን #የነፃ ዕድል ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ ያድርጎቸው ።

እዚህ ገፅ ላይ መመዝገብ ይችላሉ
alxethiopia.com/software

#ሼር #SHARE

@hahujobs @hahujobs_bot
516 views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ