Get Mystery Box with random crypto!

ጦር ሜዳ

የቴሌግራም ቻናል አርማ btlfld — ጦር ሜዳ
የቴሌግራም ቻናል አርማ btlfld — ጦር ሜዳ
የሰርጥ አድራሻ: @btlfld
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 660
የሰርጥ መግለጫ

ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን
-ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣
-ከሥልጣናትና ከኀይላት
-እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። ኤፌ 6:12
*ጦር ሜዳ ውስጥ መሆኑን ያላወቀ ሰው ለውግያ የተዘጋጀ አይደለም፡፡ ሁሌ የተማረከ እና የተሸነፈ ነው፡፡
ሰለዚህ "የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ ኤፈ 6:13....
...
አስተያየት ካላችሁ @endyab

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-26 14:26:02 “ትእዛዝህን ለመጠበቅ፣ #ቸኰልሁ፤ #አልዘገየሁምም።”
— መዝሙር 119፥60 (አዲሱ መ.ት)
1.2K viewsedited  11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 16:21:42
ዓለም እንደ ሞኝነት የሚያየው እርሱ የእግዚአብሔር
ጥበብ ነው እና የዘመናችን ቤተክርስቲያን ባርነት ነው
የሚሉት ነገር እርሱ በቀራንዮ የተገኘ ነፃነት ነው ነገር
ግን እንደ ነፃነት የሚያዩት እርሱ በእርግጥም እስራት
ነው።
**************
የአለባበስ ቅድስና
**************
1.3K viewsedited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 13:13:42
1.5K views10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 12:32:29
1.5K views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 20:11:00 ማራናታ
*********
መች ይመጣል ቢሉ አላምናቸው
አልዝል አልቦዝን በናፍቆት
ወይም ስሄድ ወይም ሲመጣ
እስከማየው እስካገኘው
#እንደሞተ_ሆኜ_ደሞ_እንደሚኖር_እሰራለሁ
#በየእለቱ_ሞቼ_ዘላለም_በእርሱ_እኖራለው
ሞትን በሞቱ በሻረው በሱ ሞትም ፈውስ ነው
ወይም ስሄድ ወይም ሲመጣ እስከማየው
ማራናታ ናናናና እላለሁ
*************
feven yoseph
@btlfld
2.1K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 20:36:03 ምርጫ

የፍቅር ጓደኝነትን ለመጀመር ለትዳር ዝግጁ እና ብቁ እስከምንሆን ድረስ ስንጠባበቅ ሳለ እንዴት እንጠብቅ?

ሀ) ፍልም እና ማዝናኛዎችን እያየን  

ለ) ራሳችንን ለክርስቶስ በመስጠት በሰፈር,በት/ት ቤት,በsocial media  የክርስቶስን መንገድ በመናገር

ሐ) እግ/ር በሰጠን ጸጋ ቤተክርስቲያንን እያገልገልን

መ)እስከ ትዳር ድረስ አንድ ጓደኛ ይዘን የፈለግነውን በማድረግ ፈታ ዘና እያልን 

ሠ)ከ ሀ እና መ ውጭ ሁሉም መልስ ነው
1.9K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 20:23:29 እውነት ወይም ሐሰት

ብቻችንን ሆንን ወይም ያገባን,የ16 ዓመት ሆንን ወይም የ60 ዓመት ሕይወት ማለት ከክርስቶስ ጋር ስላለን ሕብረት ሰይሆን ሕይወት ማለት ሰለፍቅር እና ሰለትዳር ነው፡፡
2.1K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 13:00:43
በአንድ ወቅት አንድ መጋብ ውስጣዊም ውጫዊም ቅድስና አስፈላግ እንደሆነ ይሰብክ ነበር።
አንድ ወንድም መጋብውን ከስብከቱ አቋርጦ ይህን ጥያቄ ጠየቀ፡- "ሙዝ ስትበላ ምኑን ነው የምትበላው? ውስጡን ወይስ ውጪውን(ልጣጩን)?"
መጋብው “ውስጡን” ሲል መለሰለት።
ልጁም መልሶ እንዲህ ሲል መለሰለት፡ "ስለዚህ እግዚአብሔር ከውጪ ከምታየው መልክ,አቀራረብ እና አለባበስ ይልቅ ለውጣዊው ማንነት እና ልብ ነው ትኩረት የምሰጠው፡፡ሰለዚህ ሰለውጫዊ አለባበስ እና አቀራረብ ትኩረት ሰተህ አትስበክ፡፡

መጋብውም ወዲያው ከእግዚአብሔር ቃል ተቀብሎ ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው። ሙዝ ልትገዛ ስትሄድ መጀመሪያ ምንድነው የምትመለከተው? ውስጡን ነው? ወይስ ውጭውን?"

ልጁም "ውጭውን" ነው ብሎ መለሰለት

መጋብውም፣ "ምክንያቱም ቅድስና ከውስጥም ከውጪም ነው...የአንተ ውጫዊ ገጽታ,አቀራረብ እነሠ አለባበስ ሰዎችን ከህይወትህ ሊያርቅ ወይም ወደህወትህ ሊስብ ይችላል።
ወጭው ከተበላሸ ውስጥም የተበላሸ ይሆናል፡፡የውጭው መበላሸት የውስጡንም መበላሸት ያሳያል፡፡
ንፁህ ልብ መኖር አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ሥጋህም መቅደሱ ነውና ውጫዊ መልክህ,አቀራረብህ እና አለባበስህ ቅዱስ ይሁን።
እግዚአብሔር ልብን ነው የምያየው ለውጫዊ አለባበስ ግድ የለውም ለምሉ ሴቶች፡፡
...........
@btlfld
2.7K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 13:07:54 #ከቅኝቱ #ነው
************
ዜማዬ ግራ ብያጋባችሁ
ቅኔዬ ባይገባችሁ
አትፍረዱብኝ
ከእኔ ሳልሆን ከቅኝቱ ነው
.
ተቀደሱ ከዝሙትም ሽሹ
በመንፈስ ተመላለሱ አለምን አትምሰሉ
ሴቶች ጫዋዎች ሁኑ እራቁትነታችሁን ሸፍኑ
ራሔልንና ድቦሬን አብጌልን ልበሱ
በኤልዛቤል መንፈስ በተጣበቀ ልብስ
የአካላችሁን ቅርጽ የሥጋችሁ መጠን አታሳዩ
እያልኩ ማዜመው ቅኔን የምቀኘው
በአለም በፍልም,በቃና በዘመናዊነት
በአጋንንት ትምህርት #ቅኝት #ተቃኝቼ ሳይሆን
በሳራ በዮሴፍ በዳዊትና ሩት
በጳውሎስ በጴጥሮስ በኢየሱስ መንፈስ
#ቅኝት #ተቃኝቴ ነው እንዲህ ምዘምረው
......
@btlfld
2.3K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 22:00:48
....መንፈስ አብዝቶ ይቀናል... ያዕ 4፥5
1.7K viewsedited  19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ