Get Mystery Box with random crypto!

ከውጤቱ በላይ በሂደቱ መደሰት ከቻልን ሁሌም በአዲስ ተስፋ የመኖርን ሀይል እንጎናፀፋለን … ምክንያ | የኛ ለምን⁉️



ከውጤቱ በላይ በሂደቱ መደሰት ከቻልን ሁሌም በአዲስ ተስፋ የመኖርን ሀይል እንጎናፀፋለን … ምክንያቱም ሙከራዎች ሁሉ ትርፋማ አይደሉም,ሁሉም ደግሞ አያከስሩንም::በዚህ ሁሉ የመሞከር ሂደት ውስጥ የህይወት ልምድ ይገኛል … በመታገል ውስጥ ደግሞ ተስፋ አለ … በትግል ላይ ሳለንም ከአላህ ተስፋ በማድረግ ውስጥ የምር ከአላህ ጋር ብቻ የመኖር ስሜት ይዋሃደናል:: ሰበብ ብቻውን ያለፍቃድ ዋጋቢስ ነውና ከፈቃጁ ጋር የመዋሀድን እድል ያጎናፅፈናል::ታድያ ከዚህ ውህደት የበለጠ ደስታ ምድር ላይ አለ???

መልካም ቀን!

@yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::