ራሳችንን ምን ያህል እናምነዋለን?... በምናደርጋቸው ድርጊቶች, በህልሞቻችን ላይ የሚፈጠሩ አሉታዊ ተፅዕኖዎችንስ ምን ያህል የመቋቋም አቅም አለን?... ራሳችንን የማመን አቅማችንን እስካላሳደግን ድረስ ምንፈልጋቸውን ነገሮች እውን ለማድረግ እንቸገራለን:: ለእኛ የታየን እውነት እና የስኬት መንገድ ለሰዎች እንዲታያቸው ከጠበቅን መቼም የውስጣችንን አቅም የምናይበት መስመር መፍጠር አንችልም:: የህልም ጎዳናችንን ከመጀመራችን በፊት ራሳችን ላይ ያለንን እምነት እንትከል እንኮትኩት እናሳድግ ምክንያቱም የህልማችን ስር በራስ መተማመን ነውና... መልካም ቀን! @yourstressfreezone ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር:: ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ:: 294 views09:09