Get Mystery Box with random crypto!

ዮናስ ሳተላይት ዲሽና ኤሌክትሮኒስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yonsattech1 — ዮናስ ሳተላይት ዲሽና ኤሌክትሮኒስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yonsattech1 — ዮናስ ሳተላይት ዲሽና ኤሌክትሮኒስ
የሰርጥ አድራሻ: @yonsattech1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.96K
የሰርጥ መግለጫ

♨️ ስለ ዲሽ ስማርት ስልኮች ኮምፒውተርና ኤሌክትሮኒስ መረጃዎችን ያገኛሉ።
♨️ የሪሲቨር የስልክና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን @software365
♨️ የመወያያ ግሩፕ @YONASDISH2
♨️3 ቪዲዮዎች በሳምንት በአማርኛ በHD ጥራት ለመመልከት ቤተሠብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/YonsatTech
CREATOR YONAS GEREMEW
🔥Inbox @YONSAT

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-02 20:29:15 New channels on Nss 57°£

10985 H 45000

Bbc
Cnn
Alj zeera
Hornsat sport 2 ( ምናልባት ፕሪሜርሊግን )
Dubai one ( የፊልም ቻናል )
1.3K viewsYonsat Tech, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:17:49 ዮናስ ሳተላይት ዲሽና ኤሌክትሮኒስ pinned Deleted message
19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:35:12 በአሁን ሠአት በቀላሉ ገንዘብ የምትሠሩባቸው Online Business አማራጮች መካከል ቀዳሚው Youtube ነው።
ስለሆነም ዛሬ ምሽት

1 _ እንዴት Youtube ቻናል በስልካችን መክፈት
2 _ ገንዘብ እንዲሠራ ማስተካከል ያሉብን ወሳኝ ነገሮች
3 _ምን ያህል ገንዘብ ይሠራልናል
4_ ገንዘቡን እንዴት ቀጥታ በባንክ እንደምንቀበል አሪፍ የሆነች ፁፍ አቀርብላችዋለው።

ከተመቻችሁ በLike
1.9K viewsYoN Sat Tech, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 20:00:21 Watch "Smart tv led tv lcd tv repair for beginners - ጠቅላላ የፍላት ቲቪ ጥገና ስልጠና ለጀማሪ ባለሙያዎች ከዮናስ" on YouTube


1.6K viewsYonsat Tech, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 18:56:39
በዚህ ሳምንት የተላኩ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና እና በአንድ ዙር ክፍያና በሁለት ጊዜ

እናመሠግናለን

ጠቅላላ የቲቪ ስልጠና ትምህርቶች
1- ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
2- መልቲሜትር አጠቃቀም እንዲሁም Circuit Board እንዴት እንደምናነብ
3- ጠቅላላ የቲቪ ስልጠና ትምህርት Circuit ራሴው እየሳልኩ Detailed Explanation ያለው ቪዲዮዎች እንዲሁም የመወያያ Private Group የተካተተበት

አሁንም አዲስ ሠልጣኝ መሆን የምትፈልጉ
@YONSAT
@YONSAT2 አናግሩኝ

+251930756350
+251964644627

የተለያዩ የቲቪ ጥገና ትምህርቶች እንዲሁም የሪሲቨር እና የተለያዩ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በአማርኛ በቪዲዮ በነፃ ለመከታተል
www.youtube.com/YonsatTech

መልካም ምሽት ከዮናስ ዲሽና ኤሌክትሮኒስ ጥገና
1.5K viewsYonsat Tech, edited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 20:57:51 ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች ከብዙ ጊዜያት መጥፋት በዋላ ተመልሻለው።ስለሆነም በቻናላችን የተለያዩ የዲሽ የሪሲቨር እንዲሁም የጥገና አሪፍ አሪፍ ትምህርቶችን መረጃዎችን የምናቀርብ ሲሆን

በተጨማሪም Online + Offline ሠልጣኞች ስለጠፋው ከልብ ይቅርታ እየጠየኩ ተጨማሪ መረጃዎችን በPrivate ቻናሎቹ ላይ የምገልፅ ይሆናል።


በተጨማሪም ለሚነሱ ጥያቄዎች ግሩፓችንን ይጠቀሙ።

ቴሌግራም ቻናል @YonsatTech1
የመወያያ ግሩፕ @YonsatTech
የሪሲቨር ሶፍትዌሮችን @software365

ተጨማሪ ትምህርቶችን ስለ ቲቪ : ሪሲቨር : ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን በአማርኛ በቪዲዮ በነፃ
Yonsat Tech በማለት ታገኙናላችሁ ።

ቲቪ ጥገና (crt +Led ) እንዲሁም ሪሲቨር ጥገና ለመማር
+251930756350
+251964644627 ዮናስ ገረመው ይደውሉ
Inbox @YONSAT2
1.4K viewsYoN Sat Tech, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 18:19:39

1.9K viewsYoN Sat Tech, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ