Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አመት (2015) እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ! አደረሰን!       | Yoni Arts

አዲስ አመት (2015)

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ! አደረሰን!
     
አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የመከባበር፣ የአንድነት፣ የመረዳዳት፣ የመደማመጥ፣ የመቻቻል፣ ተማሪው በትምህርቱ፣ ሰራተኛው በስራው፣ ውጤታማ የሚሆንበት፣ እንዲሆን እንመኛለን!

       ጥላቻን በ  -
       ያለንን በ    ÷
       ይቅርታን በ   ×
       ፍቅርን በ     +

ቀንን በቀናት
ሳምንትን በሳምንታት
ወርን በወራት
ዘመንን በዘመናት
የሚለውጥ እርሱ ግን የማይለወጥ ፈጣሪ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ዘመንን ይጨምርልን

  በአዲሱ አመት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ሰፍኖ ፍቅር ነግሶ የወረራት የጥላቻ መንፈስ ከላይዋ ተገፉ፤ አድጋ ፤ለምልማ ትበልፅግልን!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

በየቀኑ የምንለቃቸው ጽሑፎች እንዲደርሷችሁ ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ Join በማድረግ ተቀላቀሉን።

@yoniarts5
@yoniarts5
@yoniarts5