Get Mystery Box with random crypto!

የዘፈን ግጥሞች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yezefengetm — የዘፈን ግጥሞች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yezefengetm — የዘፈን ግጥሞች
የሰርጥ አድራሻ: @yezefengetm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.70K
የሰርጥ መግለጫ

ድብርት ውስጥ ላላቹ
ድብን ያለ ፍቅር ለያዛቹ
በፍቅር ለተጎዳቹ
ለሁላችሁ የሚሆን የሙዚቃ ጥቅስ
ቀልዶች አነቃቂ ፅሁፍ
ለየትኛውም አይነት አስተያየት
@narditi12

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-22 23:11:36 G - Go to Bed
O - Off the lights
O - Out of tension
D - Dreams come
N - Nice sleep
I - Ignore worries
G - Get up earlier
H - Have a nice thought
T - Thank your GOD

Have a blessed night dear subscribers
@yezefengetm
@yezefengetm
5.4K views¥Øŗ Đĩʼnã, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-22 11:44:21


@yezefengetm
@yezefengetm
@narditi12
5.5K views¥Øŗ Đĩʼnã, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-06 07:54:22 ስስለው የኖርኩት አይነት
መች ሆነና ያንተ ዉበት
ምንህን ነው የወደድኩት

@yezefengetm
@yezefengetm
@narditi12
5.9K views¥Øŗ Đĩʼnã, 04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 23:56:09 ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ

ሲንከራተት አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጏጉቻለው ደጀሰላም ውዬ አድራለው ቀን ከለሊት አነባለው የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ

ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ ሲንከራተት አንቺን ወዶ አይንሽን ላይ ጏጉቻለው ደጀሰላም ውዬ አድራለው ቀን ከለሊት አነባለው የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ

@yezefengetm
@yezefengetm
6.3K views𝓐𝓑, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-21 16:13:58 Joye
ᗯᗴᏞ ᑕᝪᗰᗴ Ꭲᝪ ℳᎩ ᝪᖴᖴᏆᑕᏆᗩᏞ #Joye
#ɴᴇᴡ_ᴍᴜsɪᴄ
#sʜᴏʀᴛ_sᴛᴏʀɪᴇs
#ʜᴏᴛ_ᴘɪᴄ
#ᴏʟᴅ_ᴍᴜsɪᴄs
#ɴᴇᴡ_ɪɴꜰᴏʀᴍᴀᴛɪᴏɴs
amazing wold pic

For any comment
@Joye_D
https://t.me/Joye_My_OFFICIAL
6.0K views¥Øŗ Đĩʼnã, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-15 15:55:55 #​​Bisrat_Garedew
#Mn_Bewetash


እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ እንጂ: ለሁሉም ምክንያት መሰረት
እኔ እንጂ: ቃሌም የታጠፈ ተጠቂ በወረት
እኔ እንጂ: የገዘፈ ሃጢዓት የተሸከምኩት
እኔ እንጂ: ምን በወጣሽ ብለሽ ማሰብ መፀፀት
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁት አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
የዳረግኩሽ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ፍቅሬንም የገፋሁኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ይሄ የሚገባኝ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርልሽ
መጨነቅሽ ለምን ነው: ስለኔ 'ሚሰማሽ ('ሚሰማሽ)
ምን ባደረግሽ እስኪ ምን በወጣሽ
እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን
እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን
እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ
እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ
ምን አውቅ ብለሽ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምክንያት የሆንኩኝ
እኔ እንጂ: የካድኩኝ ሃቅ እውነታውን
እኔ እንጂ: ደንዳና ያረኩት ጨካኝ ልቤን
እኔ እንጂ: ከላዬ ያልወረደ የህሊና እዳዬ
እኔ እንጂ: ማቀርቀር ያለበት ሸክም ያለው ጫንቃዬ
እኔ እንጂ: ለሃሳብሽ ተቃራኒ ሆኜ
እኔ እንጂ: ፍቅሬን የገፋሁኝ አይነንም ጨፍኜ
እኔ እያለሁ አንገቴንም መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ
እኔ እያለሁ ምን በወጣሽ አንቺ አትሳቀቂብኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
የዳረግኩሽ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ያልተቀጣሁ- ችሎት ያልዳኘኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ፍቅሬንም የገፋሁኝ
እኔ ነኝ: እኔ ነኝ
ይሄ የሚገባኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ: ምን በወጣሽ
ምን አውቅ ብለሽ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ለምን ታዝኚ ታቀረቅሪብኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ስታምኝኝ ያልታመንኩኝ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ
ምክንያት የሆንኩኝ


For More Join Us @yezefengetm
7.3K views¥øř Đíŋª , 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 06:44:01










  

    


  
  






































  






















































  

    


  
  















7.0K views¥øř Đíŋª , 03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-03 22:48:19 የዘፈን ግጥሞች pinned «#​​Abdu_Kiar_&_Melat_Keleme_Work #Weye_Weye ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ እንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝ ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው…»
19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-30 17:25:39 #​​Abdu_Kiar_&_Melat_Keleme_Work
#Weye_Weye


ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ
እንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ
ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝ
ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ
መች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂ
ድሮም ልብ የለኝም ምን ሚጨክን ባንቺ
ረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልም
ድርም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልም
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታ
ማታ እንድንገናኝ ማታ
ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው
ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ
ማታ እኔ አልቀርም ማታ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ልቤ አምጭው ይለኛል እንቅልፍ አቷል አይኔ
ፍቅርህ እንዲ መሆኑን መች አወኩኝ እኔ
ያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳ
ዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽም
ገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽም
እንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝ
አቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሽኝ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታ
ማታ እንድንገናኝ ማታ
ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው
ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ
ማታ እኔ አልቀርም ማታ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ስጠራሽ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ስጠሪኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
ሰጠራህ ወዬ(ወዬ ወዬ)
ስጠራኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
(ከምናብ ጓደኛ)


For More Join Us @yezefengetm
7.2K views¥øř Đíŋª , 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ