Get Mystery Box with random crypto!

#​​Abdu_Kiar_&_Melat_Keleme_Work #Weye_Weye ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለ | የዘፈን ግጥሞች

#​​Abdu_Kiar_&_Melat_Keleme_Work
#Weye_Weye


ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ
እንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ
ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝ
ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ
መች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂ
ድሮም ልብ የለኝም ምን ሚጨክን ባንቺ
ረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልም
ድርም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልም
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታ
ማታ እንድንገናኝ ማታ
ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው
ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ
ማታ እኔ አልቀርም ማታ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ልቤ አምጭው ይለኛል እንቅልፍ አቷል አይኔ
ፍቅርህ እንዲ መሆኑን መች አወኩኝ እኔ
ያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳ
ዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽም
ገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽም
እንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝ
አቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሽኝ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
ወዬ ወዬ
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታ
ማታ እንድንገናኝ ማታ
ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው
ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ማታ የምናቃት ቦታ
ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ
ማታ እኔ አልቀርም ማታ
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ፍቅርዬ
ወዬ ወዬ
የኔ አለም
እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?
ስጠራሽ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ስጠሪኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
ሰጠራህ ወዬ(ወዬ ወዬ)
ስጠራኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)
ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
(ከምናብ ጓደኛ)


For More Join Us @yezefengetm