Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ላይክክ ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳ | የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

አስደሳች ዜና ላይክክ

ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ
ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳን ደስ አለን

ጀግናው ወደ ሚምበሩ ተመልሰዋል!

ለአመታት በእገዳ ምክኒያት ሰፊው ህዝብ የሚታደምበትን የንፅፅር ስራዎች እንዳይሰሩ ተከልክለው የነበሩት ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለሰፊው ህዝብ ይፋ በሚሆኑበት የውይይትና የንፅፅር ፕሮግራማቸው ተመልሰዋል። Ibra ta

ሼር ላይክ #ZakirNaik #ዶክተርዛኪርናይክ

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA