Get Mystery Box with random crypto!

ያሳዛናል አላህዬ ድረስ የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች | የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

ያሳዛናል አላህዬ ድረስ

የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች ያሳዝናል በጣም ሁላችንም ተረባርበን እህታችንን አለንልሽ ልናላት ይገባል

በተለይ የስነልቦና ባለሞያዎች ከጎና ልትሆኑ ይገባል አብሽሪ እህቴ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው
#EBSEkram

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA