Get Mystery Box with random crypto!

መዛሚር ሊቃ #1 (እንዳንቱ #2) 'የላቀ መወሳት' በሚል መሪ ቃል ጥር 22 እሁድ ከጠዋቱ 2: | የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

መዛሚር ሊቃ #1 (እንዳንቱ #2)
"የላቀ መወሳት" በሚል መሪ ቃል
ጥር 22 እሁድ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በአምባሳደር ሲኒማ በአላህ ፍቃድ ይካሄዳል

ትኬት በሞባይል ባንኪንግ

1000238309658 (CBE) ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ክፍያ ይፈፅሙ
0944289444 ስክሪን ሾት (screenshot) በቴሌግራም ይላኩልን

1 ትኬት 200 ብር
በዕለቱ የሞባይል ባንኪንግ ደንበኞችን ብቻ የሚያስተናግዱ ኻዲሞች ይኖራሉ

ለበለጠ መረጃ 0944289444

#ሊቃ #መዛሚርሊቃ #Liqa #mezamirliqa