ሁሉንም ነገር ያጣቹ ከመሰላቹ ይህን አስታውሱ ዛፎች በየአመቱ ቅጠላቸውን ቢያጡም የተሻለ ቀን እንደሚመጣ በመጠበቅ ጠንክረው ይቆማሉ፡፡ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከላሉ ከእኛ የሚጠበቀው ትግስት ነው ። 3.3K views11:20