Get Mystery Box with random crypto!

የጥበብ ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ yetbeb_bet — የጥበብ ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ yetbeb_bet — የጥበብ ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @yetbeb_bet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.18K
የሰርጥ መግለጫ

☞join @YETBEB_BET
CREATOR @VIVA_SURA (MODEL SURAFEL MELESE / #NADI_YO)

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-04 06:28:07 ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።


There are many who think you don't know, because they believe in talking, but they don't have what they say. But don't believe it by talking.Live what you want to talk about and then your life will be broken and people will talk to you without saying a word. መልካም ቀን HAVE A NICE DAY
@YETBEB_BET
814 viewsNADI YO, edited  03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 19:21:31 ከብዙ ግዜ ቡሃላ የጠፋው ወዳጄን አገኘውት በጣም ነበር የገረመኝ የት ጠፍተህ ነዉ?
የት ነበርክ
ለምን ጠፋህ
እንዴት መጣህ
ብዬ ልጠይቀው በውስጤ እያሰብኩ ባክሽ አልጠፋውም እዚው ነበርኩ የመጣውት ደሞ አንቺ ደና ነገር የመርሳት ችግር ስላለብሽ እንዳትረሺኝ ነው አለኝ ዝም ብዬ አያየውት ነው ቀጠለ ልጠይቂኝ የነበረውን ስላውራው ነዉ እንደዚ ምታፈጭው አትገረሚ ቀላል ነው ሰሞኑን ምናወራው ነገር አለ ተዘጋጂ ብሎኝ ሄደ
አሁንም አልተቀየረም ሰውን አወዛግቦ መሄድ ይወዳል በቃ ሄደ
ምን ይሆን

#እናት
@YETBEB_BET
825 viewsNADI YO, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 06:24:34 “የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል::

ኖረን ለመሞት ዛሬን እንኑር
መልካም ቀን
@YETBEB_BET
761 viewsNADI YO, 03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 06:05:18 መልካም ቀንን አውጁ-ታገኛላቹ

ጠዋት ስትነሱ
''ዛሬ የኔ ቀን ነዉ ጥሩና መልካም ቀን ይኖረኛል'' ብላችው አውጃችሁ መነሳትን ስትለምዱ በሚገርም ሁኔታ ሰዎች እንኩዋን ሊያናድዷችሁ ቢሞክሩም አእምሮችሁ ጠዋት ለራሳችሁ የነገራችሁትን መልካም ነገር በማስታወስ ወደ ጥሩና መልካም ወደሆነው መንገድና አስተሳሰብ ስለሚመራቹ ጥሩና መልካም ቀን ይሆንላችኋል!!!!!!!

ብሩህ ጠዋት ሰናይ ቀን ተመኘሁ!

#እናት
@YETBEB_BET
735 viewsNADI YO, 03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-24 06:36:47 "መርሳት ጥሩ ነው፤ ሁላችንም 'ያላበድነው' መርሳት ስለምንችል ነው።"

መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
መልካም ቀን
@YETBEB_BET
700 viewsNADI YO, 03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 05:40:20 ህመምን የሚያወሩት ለሚረዳ ሰው እንጂ ሳይረዳ እንደተረዳ ሆኖ ለሚያፅናና አይደለም።

መልካም ቀን
@YETBEB_BET
702 viewsNADI YO, 02:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-22 05:44:31 ማሳካት የምትፈልገውን ሳይሆን ፤ ማሳካት የምትችለውን ነው የምታሳካው።

...........መልካም ቀን!.............

@YETBEB_BET
705 viewsNADI YO, 02:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 05:19:55 #ከኃላህ_ህዝብ_አለ
ፊትክን ተመልክተው…ጀርባህ ከታያቸው
ዘር እንቁጠር ካሉህ…ሠው ነኝ ስትላቸው
እንዳንተው ነኝና…አድምጠኝ ግዴለም
ወፍ ዘራሽ ዛፍ እንጂ…ወፍ ዘራሽ ሠው የለም
★★★
አራት አያት አለኝ…ብለህ መቁጠር ጀምር
በሁለት እያባዛህ ……ወደ ኃላ ደምር
እጥፍ እየደመርክ…በእጥፍ እያባዛህ
ለአፍታ ብትጓዝ ……ቁጥር እያዋዛህ
የተረባረቡ… አንድ አንተን ለመፍጠር
ሚሊየኖች አሉ…እስኪያቅትህ መቁጠር
★★★
ብቸኛ አይደለህም…ሞልቶ ተርፏል አቻህ
ቀና በል ወዳጄ…… ህዝብ ነህ ለብቻህ
====||====
ከሙሉቀን ሰ•
መልካም ቀን
@YETBEB_BET
1.0K viewsNADI YO, 02:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 06:30:42 የሰው ስጋ ውጬ ምኖር እስኪመስለኝ

ሰው ስጠኝ ሰው ስጠኝ እራበኝ የሚለኝ

ሆዴ ምንነክቶት ነው እንዲ ሚያስጨንቀኝ

እንደ ትኩስ አፈር ውሃ እንዳራሰው

ይርበኝ ጀምሯል ሰው የሆነ ሰው።


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
መልካም ቀን
@YETBEB_BET
744 viewsNADI YO, 03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 06:12:11 Trust yourself.
You've survived a lot, & you'll survive whatever is coming.
@YETBEB_BET
715 viewsNADI YO, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ