Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ መልስ! አንድ ሴኩላሪስት የሆነ ግለሰብ እንዲህ አለ 'ሴት ልጅ ውበቷን ለመጠበቅ ስትል | 🌹የሱና እህቶች የለውጥ ሚና🌹

አስገራሚ መልስ!

አንድ ሴኩላሪስት የሆነ ግለሰብ እንዲህ አለ "ሴት ልጅ ውበቷን ለመጠበቅ ስትል ልጅ መውለድ አልፈልግም ማለት መብቷ ነው።"

ይህን ንግግር እየሰሙ ካሉ ሰዎች መካከል አንደኛው እንዲህ አለው "ምነው እናትህ ውበቷን ለመጠበቅ ስትል ባልወለደችህ ኖሮ!"

https://t.me/abdurezaq27