Get Mystery Box with random crypto!

#መሪ_ነው_ያጣነው__!! አስመሳይ መች ጠፋ ወሬ የሚያጠጣን፡ ፀብ ጫሪ አተራማሽ ፅንፈኛ መች አጣ | 👑ክብሯን የጠበቀች እንስት ሁሌም እዴተከበረች ትኖራለች!!💎

#መሪ_ነው_ያጣነው__!!

አስመሳይ መች ጠፋ ወሬ የሚያጠጣን፡
ፀብ ጫሪ አተራማሽ ፅንፈኛ መች አጣን፡
ቀጠሮ የሚይዝ በሞት ሊፈውሰን፡
ከጦር ግንባር ወስዶ የሚቆሰቁሰን፡
ይህ ሁሉ መች ጠፋ የሚወሰውሰን፡
መሪ እንጂ ያጣነው ሰላም የሚያቀምሰን


https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi