Get Mystery Box with random crypto!

👑ክብሯን የጠበቀች እንስት ሁሌም እዴተከበረች ትኖራለች!!💎

የቴሌግራም ቻናል አርማ yesunawkonijohulemiwidinechi — 👑ክብሯን የጠበቀች እንስት ሁሌም እዴተከበረች ትኖራለች!!💎
የቴሌግራም ቻናል አርማ yesunawkonijohulemiwidinechi — 👑ክብሯን የጠበቀች እንስት ሁሌም እዴተከበረች ትኖራለች!!💎
የሰርጥ አድራሻ: @yesunawkonijohulemiwidinechi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 174
የሰርጥ መግለጫ

🌸ሱኒ ሰለፊ የሆነች በተውሂድ የጠነከረች
የሱናዋ ቆንጆ ጀግናዋ በሱና ያጌጠች
ሁሌም እሷ ውድ ነች!!
🌸ክብሯን የጠበቀች እንስት
ሁሌም እንደተከበረች ትኖራለች❗️
•══•••🍃🌺🍃•••══•
🌸https://t.me/yesunawkonijohulemiwidinechi

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-29 11:33:02
62 views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 17:51:01
ለምን ሙዚቃ ታደምጣለህ ሲባል እንደፈለኩ አና ሁር ይላል

https://t.me/HuzeyfaAhmed
102 views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 13:51:27 ሙሓደራ 144

ሸሪዓዊ በሆነ እውቀት እራሳቹሁን እንዲሁም ልጆቻቹሁን አንፁ!!

➲ለ ሴቶች በ ኢብኑ አባስ መድረሳ የተደረገ
!

በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
125 views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 13:49:03 لماذا فقدنا السعادة في بيوتنا؟!

ቤቶቻችን ውስጥ ለምን ደስታን አጣን?!

በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ حفظه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
107 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 19:00:24
ታላቅ ብስራት ለሴቶች


ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ

➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል

ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ
መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት!

ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧በሳዑድ 8:30
➧በዱባይ 9:30
➧በኢትዮጲያ 2 :30

ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።
99 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 19:49:32 የጀናዛ አስተጣጠብ
82 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 13:12:32
┏━━━━━━━━━┓
ጥሩ ጓደኛ ማገኘት
ከባድ ነገር ነው።
┗━━━━━━━━━┛

ከእሱ መለየት ደግሞ በጣም ቀላል
ነገር ነውና አሏህን ወደ መታዘዝ
የሚያመላክትህና የሚያግዝህ ጓደኛ
ካገኘህ በእጅህ አጥብቀህ ያዘው።

ኢማሙ-ሻፊኢይ [ረሂመሁሏህ]


منقول..

https://t.me/yesunawkonijohulemiwidinechi
115 viewsedited  10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 13:03:51
እራስን ሳያስተካክሉ ሰዎችን ለማስተካከል መጣደፉ ትልቅ ኪሳራ ነው።።

https://t.me/yesunawkonijohulemiwidinechi
257 views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 11:55:42 ለክረምት የሴቶች ልጆች አዳሪ መርከዝ ፕሮግራም?
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ፣ በጣም ሩህሩህ፡፡ የአላህ ሰላት እና ሰላም በነብዩ ሙሐመድ፣ በባለቤቶቻቸው፣ በባልደረባዎቻቸው እና ሀቅን በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን፡፡
ለክረምት ሴት ልጆችን በአዳራ ፕሮግራም ከ 12-18 እድሜ ያሉትን የቁርአን እና የኮርስ ፕሮግራም ለመስጠት አስበናል፡፡ ሆኖም አንዳንድ ጥርጣሬዎችን ለማስወገድ ስል ይቺን አጠር ያለች ፅሁፍ አዘጋጅቻለሁ፡፡
ተውሒድ መርከዝ ላለፉት አራት አመታት በዋናነት የወንዶች አዳሪ ፕሮግራም ተቀብለን እየሰራን ነው፡፡ ለሴቶችም ተመላላሽ ደርሶች እና ቁርዓን ፕሮግራም ነበረው፡፡ አሁን አንፎ ድልድይ ሙሀጂር መስጂድ ላይ ዘውትር እሁድ የሚሰጠው ደርስም መጀመሪያው አነሳሱ ከተውሒድ መርከዝ ነበር፡፡ ፕሮግራሙም ለወንዶችም ለሴቶችም ነው፡፡
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! እድሜያቸው ለምን በዚህ ገደብ ውስጥ እንዲሆን ተፈለገ?
በዚህ እድሜ ያሉ እህቶች በጣም የተርቢያ ትኩረት ስለሚፈልጉ ነው፡፡ መርከዙ ላይ ደርሱ በሴቶች ኡስታዞች ነው የሚሰጠው፡፡ ጊቢው በቁልፍ ይቆለፋል፡፡ ስልክ መያዝ አይፈቀድም፡፡ ለምንም ጉዳይ ከጊቢው መውጣት አይችሉም፡፡ ህመም ቢያጋጥማቸው እራሱ እዛው አካባቢ ክሊኒክ አለ፡፡ የሚሄዱትም ከእናቶች ጋር አብረው ይሆናል፡፡ እዚሁ ከተማ ያሉ ተማሪዎችን ነው የምንቀበለው፡፡ ከ 12 በታች ያሉ ተማሪዎች አብዛኛውን ጊዜ ቁርዓን ላይጨርሱ ይችላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ የራሴ የሴት ልጅ እዛው ውስጥ ተማሪ ስለምትሆን ለራሴ ልጅ የማደርገውን እንክብካቤ ሁሉ ለሌሎች ወንድምቼ ልጆች የቻልኩትን ጥረት አደርጋለሁ፡፡ እርዳታና እገዛንም ከአላህ እከጅላለሁ፡፡ በአላህ ፍቃድ ዘንድሮ ሴት እህቶቻችን
- በቀን 2 ጁዝ ቁርኣን እንዲቀሩ፣
- ከ ለሊቱ 10 ሰኣት ላይ ተነስተው ለይል እንዲሰግዱ እና ሙራጀአ እንዲያደርጉ፣
- ጁዝ አመ ተፍሲር (ትርጉም) እንዲማሩ፣
- አጠር ያሉ ኪታቦችን 2 ወይ 3 ቀርተው እንዲወጡ በሁለት ወር ውስጥ በአላህ ፍቃድ እንሞክራለን፡፡
ወንድምና እህቶቼ ሌላ የማታውቁትን እና ያላያችሁትን ነገር አታውሩ አላህ ዘንድ ያስጠይቃችኋል፡፡
በአላህ ፍቃድ ከተማው ላይ ያሉ ሌሎች ቦታዎች ላይ በተመላላሽ ከ 12 አመት በታች ላሉ ወንዶችና ሴቶች በቀኑ ክፍለ ጊዜ፣ ከአሱር በኋላ ለአዋቂ ሴቶችና ወንዶች የክረምት ኮርሶች በአላህ ፍቃድ ይሰጣሉ፡፡ ምዝገባውን፣ ቦታውና ፕሮግራሞቹን ጭምር በአላህ ፍቃድ እናሳውቃለን፡፡
አላህ እሱ ለሚወደው ተግባር ይምራን፡፡ መጨረሻችንን ያሳምርልን፡፡
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
107 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 11:39:22 #መሪ_ነው_ያጣነው__!!

አስመሳይ መች ጠፋ ወሬ የሚያጠጣን፡
ፀብ ጫሪ አተራማሽ ፅንፈኛ መች አጣን፡
ቀጠሮ የሚይዝ በሞት ሊፈውሰን፡
ከጦር ግንባር ወስዶ የሚቆሰቁሰን፡
ይህ ሁሉ መች ጠፋ የሚወሰውሰን፡
መሪ እንጂ ያጣነው ሰላም የሚያቀምሰን


https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
100 views08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ