Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ዉድ የስኬት መንገድ ፕሮግራም ቤተሰቦቻችን ቀናችንን በማመስገን ጀምረን ልዩ እና ያማረ ቀን | የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3

ሰላም ዉድ የስኬት መንገድ ፕሮግራም ቤተሰቦቻችን ቀናችንን በማመስገን ጀምረን ልዩ እና ያማረ ቀን እናድርገዉ።
እኔ ሠላም ነኝ
እኔ ጤና ነኝ
እኔ ፍቅር ነኝ
እኔ ባለፀጋ ነኝ
እኔ አላማ አለኝ እያልን ያሉንን በረከቶች እያሰብን በማመስገን ቀናችንን ስኬታማ ቀን እናድርገዉ። ይህን ቻናል በቅንነት ያጋሩ https://t.me/yesketmengedme