Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት አደራችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን ከተቀረው የሰለጠነ አለም ጋር እኩል ለመራመድ ስለ ኮምፒው | YeneTube

እንዴት አደራችሁ

ውድ ኢትዮጲያውያን ከተቀረው የሰለጠነ አለም ጋር እኩል ለመራመድ ስለ ኮምፒውተር ሳይንስ ጠለቅ ያለ መሰረታዊ እውቀት በነፃ ከሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ በኦንላይን ይማሩ!

ይህንን ኮርስ መማር ከእውቀት ባሻገር CV ላይ ከበድ ያለ የተሟላ እንዲሆን የሚያደርግ ሲሆን፣ በትልልቅ የቴክኖሎጂ ካምፓኒዎች እውቅናን ያተረፈ ኮርስ ነው፣ ወጣቶች በሳምንት 2 ቀን ብቻ ኦንላይን ብትማሩ Harvard ነፃ ሰርተፍኬት ይኖራችሗል።

ከዛ በተጨማሪ የፕሮግራሚንግ ቋንቋን በቀላሉ ትማራላችሁ፣ ስለ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ስለ ፓይተን፣ SQL ፣ JavaScript፣ Debugging እና ሌሎችም ድንቅ ድንቅ ሳይንሳዊ እውቀት ምታገኙበት ነው ይጠቅመዋል ለምትሉት ሰው ሁሉ ሼር አድርጉ።

Official Link: https://www.edx.org/learn/python/harvard-university-cs50-s-introduction-to-programming-with-python