Get Mystery Box with random crypto!

ወላይታ ሶዶ በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያናችን እየፈረሰችብን ነዉ ድምፅ ሁኑን በወላይታ ሶዶ በአታ | YeneTube

ወላይታ ሶዶ በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያናችን እየፈረሰችብን ነዉ ድምፅ ሁኑን

በወላይታ ሶዶ በአታ ለማርያም ቤተክርስትያን ይዞታ "ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል" በሚል ምክንያት በጸጥታ አካላት በጉልበት እየፈረሰች ነው

በአንድ ኦርቶዶክሳዊ ምዕመን ስጦታ ሰጪነት በተገኘ መሬት ላይ የተተከለችው በወላይታ ሶዶ ከተማ የምትገኘው ዋዱ በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
የወላይታ ዞን ስፍራውን ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል በሚል ምክንያት መቃኞ ህንጻ መቅደሱን ለማፍረስ የጸጥታ ኃይል ያሰማራ ሲሆን የጸጥታ አካላት የጦር መሳርያ በመጠቀም ምዕመናንን ከአከባቢው ለማራቅ ቢሞክሩም አሁን ድረስ ህዝቡ ቤተክርስቲያኒቷን ከበ በመያዝ የማፍረስ ተግባሩን ለማስቆም እየሞከረ ይገኛል። ድምፅ ሁኑን

@Yenetube @Fikerassefa