Get Mystery Box with random crypto!

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የመከላከያ ሚንስትር ዶ/ር አብረሀም በላይ ፣የትግራይ ክልል | YeneTube

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የመከላከያ ሚንስትር ዶ/ር አብረሀም በላይ ፣የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረዳ እና ሌ/ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ እንዲሁም የህወሓት ሊቀመንበሩ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በተገኙበት 128ኛ አመት የዓድዋ ድል በአል በዓድዋ እየተከበረ ነው።

በበአሉ ላይ ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የዓድዋ እና አካባቢው ነዋሪዎችም ተገኝተዋል።

@Yenetube @Fikerassefa