Get Mystery Box with random crypto!

128ኛ የዐድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩ ነ | YeneTube

128ኛ የዐድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩ ነህ በፖሊስ ማርች ታጅበው በአፄ ምኒሊክ ሀውልት ስር ጉንጉን አበባ አኑረዋል።

በዓድዋ ድል መታሰቢያም ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች እየተከናወኑ ይገኛሉ።