Get Mystery Box with random crypto!

የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታም ተራዝሟል በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 9 ሰዓት | YeneTube

የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታም ተራዝሟል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ሊካሄድ የነበረው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታም ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።

@Yenetube @Fikerassefa