Get Mystery Box with random crypto!

ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው። በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ከሰሞ | YeneTube

ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።

በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ከሰሞኑ በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ
በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ::

(ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።)

ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)