Get Mystery Box with random crypto!

የከተራ በዓል በአዲስ አበባ የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በድምቀት ለማክበር በአዲስ አበባ የተለ | YeneTube

የከተራ በዓል በአዲስ አበባ

የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በድምቀት ለማክበር በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢ ወጣቶች ሰፊ ዝገጅት አድርገዋል።

አካባቢያቸውን ከማስዋብ ባለፈ የቡድን ዝማሬዎችን በማጥናት ለምዕመናኑ በማቅረብ ላይ ናቸው።የጥምቀት በአል በዩኒስኮ የተዘመገበ በመሆኑ ትልቅ አለም አቀፍ ትኩረት ይስባል፣ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ማደሪያቸው ጉዞ ጀምረዋል።

[EPA]
@YeneTube @FikerAssefa