Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር የጥምቀት በአል አከባበር በድምቀት ተጀምሯል! የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ቦ | YeneTube

በጎንደር የጥምቀት በአል አከባበር በድምቀት ተጀምሯል!

የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ቦታዎች መካከል በጎንደር ከተማ በድምቀት ተጀምሯል። በከተማዋ እንደሚገኙ የሚታወቁት 44 ታቦታት ከያሉበት ወደ ጥምቀተ ባህሩ መጓዝ ጀምረዋል።

[Addis Zeybe]
@YeneTube @FikerAssefa