Get Mystery Box with random crypto!

ሩሲያና ዩክሬን የጀመሩትን ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያቆሙ የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣኢብ ኤርዶሃን | YeneTube

ሩሲያና ዩክሬን የጀመሩትን ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያቆሙ የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣኢብ ኤርዶሃን ጠየቁ

ከሰባት ቀናት በፊት ውጊያ ውስጥ የገቡት ሩሲያ እና ዩክሬን በአስቸኳይ ጦርነቱን እንዲያቆሙ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጠየቁ።

ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣኢብ ኤርዶሃን ጥሪውን ያቀረቡት ሀገራቱ ጦርነት አቁመው ለዓለም ሰላም አስተዋጽኦ እዲያደርጉ ነው ተብሏል።

Via :- Al ain
@Yenetube @Fikerassefa