Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቱ ላይ ያለው እክል እንዳልተቃለለ፣ ነገር ግን ወ | YeneTube

በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቱ ላይ ያለው እክል እንዳልተቃለለ፣ ነገር ግን ወደ ክልሉ የሚገባው ዕርዳታ በየጊዜው እየጨመረ እንደሄደ የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መግለጫ አስታውቋል። ዕርዳታ በእጅጉ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ግን ዛሬም ተደራሽ አልሆኑም- ብሏል ቢሮው። በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርቶች እንደሚቀርቡ የጠቀሰው ቢሮው፣ ሆኖም ምዕራባዊ፣ ማዕከላዊ፣ ምሥራቃዊ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ደቡባዊ እና ደቡብ ምሥራቃዊ ትግራይ ተደራሽ ስላልሆኑ ሪፖርቶቹን ማረጋገጥ እንዳልተቻለ አክሎ ገልጧል።

Wazema
@YeneTube @FikerAssefa