Get Mystery Box with random crypto!

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 5 ሺህ 117 ተማሪዎች ነገ ያስመር | YeneTube

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 5 ሺህ 117 ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል፡፡

ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 5 ሺህ 117 ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ጥር 29/2013 ዓ.ም በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ፣ በስፔሻሊቲ እና ፖስት ግራጁዬት ዲፕሎማ ያስመርቃል፡፡በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ብቻ ጠርቶ በ15 አካዳሚክ ክፍሎች ማካካሻ ትምህርት ሲሰጥ እንደቆየ ነው የዩቨርሲቲው የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮምዩኒኬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ዘውዱ እምሩ (ዶክተር) የተናገሩት፡፡

[AMMA]
@YeneTube @FikerAssefa