Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 749 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6,002 | YeneTube

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 749 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6,002 የላብራቶሪ ምርመራ 749 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

ባለፋት 24 ሰዓታት የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 2,126 አድርሶታል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 254 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 124,242 አድርሶታል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 140,157 ደርሷል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa