Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ቤተሰብ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ ። በዓሉን ምክንያት በማድረግ የእጣ | 🌷💘🌹ፍቅርና💞ጥበብ💖💘

ሰላም ቤተሰብ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ ። በዓሉን ምክንያት በማድረግ የእጣ ፕሮግራም እንደነበር ይታወቃል ገቢውም ነዳያን እንመግብ ብለን ቀጠሮ ይዘናል እነሆ ቀኑ እየተቃረበ ነው ሚያዝያ 23 ለሶስተኛ ግዜ #እኔስ ለእናቴ በሚል መሪ ቃል እንመግባለን ። ቅዳሜ ሚያዚያ 23 በወረዳ 9 ሁላችንም ለምገባው የሚሆን ስራ ስላለ መታቹ እንድታግዙ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። ከሁለት…